. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
AUDIO👉 ትሁን ፍቃድህ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @NANA_PICTURES ]
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
AUDIO
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍2
#ይድረስ_ለወንጌል_አማኞች_በሙሉ📌📌
(እባክዎ መልዕክቱን ሼር ያድርጉ)
በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ኩሪፍቱ ማዕከል የቃለህይወት ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን የሁሉም ወንጌላውያን አማኞች ንብረት የሆነ፣ ብዙዎቻችን በግል እና በቡድን እየሄድን ለቀናት የፀለይንበት ስፍራ ነው።
በዚህ ስፍራ ሄዶ ያልተገለገለ፣ ያልፀለዬ አማኝ ይኖራል ማለት ዘበትነው። በአዲሳባ ያሉ ሁሉም ቸርቾች ወጣ ብለው የሪትሪት፣ የፆምፀሎት ፣ የህብረት ጊዜ ማሳለፍ ሲፈልጉ የመጀመሪያም የመጨረሻም ተመራጩ ቦታ ይህ የኩሪፍቱ ቃለህይወት ነው። ይህ ስፍራ በከተማ አስተዳደሩ ከቸርች ተነጥቆ ለግለሰቦች ሊሰጥ መሆኑን በትናንትናው ዕለት ቸርቿ ይፋ አድርጋለች። ይህ የሁሉም አማኝ ቅርስ ከቤተክርስቲያን በግፍ ከመነጠቁ በፊት ሁላችሁም የወንጌል አማኞች ድምፃችሁን እንድታሰሙ ጥሪ እናቀርባለን።
ምስሉን profile picture አድርጉት ለ 10 ሰው ሼር በጌታ ፍቅር
እባኮት መልዕክቱን ሼር ያድርጉ
@KINE_TUBE✅ @NANA_PICTURES✅ @CHRISTIAN_RINGTONE✅

ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን✊
@KINE_TUBE
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
❤7👍2🔥1🥰1
👍1
❤7🥰3👍1
👍7
👍9