CHRIST PICTURES
1.64K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
ያከበብኩባትን መዝሙር ተጋበዙልኝ
መንግስትህ ትምጣ Mesky Getu

መዝሙሩን ለማግኘት👇👇👇👇👇👇
https://t.me/KINE_TUBE_ALBUMS/339?single
👍6🥰2🙏1
ደህና እደሩልኝ
ስለ ቻናሉ ማንኛውም አስታየት ካለዎት በ
@NANA_INBOX_BOT ያስቀምጡልኝ።

Comment ውስጥም መፃፍ ትችላላችሁ።
👍3
  ❤️ㅤ  💬ㅤ     ⎙          ⌲

ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1
CHRIST PICTURES
Photo
አሁን online ነኝ ፎቶዋችሁን በፈለጋችሁት መዝሙር or ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መመሰራት ምትፈልጉ አናግሩኝ ➔ @G1RUM3L4
🥰4👍2👏1
CHRIST PICTURES pinned Deleted message
CHRIST PICTURES pinned Deleted message
#challenge ለመቀላቀል or ፎቷችሁን ለማሰራት
@G1RUM3L4

ከቆየሁ ያው ተራ በተራ እየሰራሁ ስለሆነ ነው 🙏
ተባረኩልኝ

ɴᴀɴᴀ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇs
👍4
ያወራኛል እሰማዋለሁ
ይመራኛል እከተለዋለሁ

❤️ㅤ  
💬ㅤ     ⎙           ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11💯4👍1🥰1🏆1
"እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።”
  — ኢሳይያስ 53፥6

❤️ㅤ  
💬ㅤ     ⎙           ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍2🔥2
የለኝም የምመካበት😔
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ ❤️

ʜᴀɴɪ ᴛᴇᴋʟᴇ
15🔥1🥰1
ሰላም ቤተሰብ እንደምን አመሻችሁ እኔ በጣም ደህና ነኝ ከቀኑ ሙቀት ውጭ እኛጋ ዛሬ WC 31⁰ ነበር ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን😊
ዛሬ የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን 4 ሰዓት ላይ ኤፌሶን 1ድን bible study ብናደርግ ብዬ አሰብኩኝ።
ምን ይመስላችኋል comment አድርጉልኝ👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41
CHRIST PICTURES
ሰላም ቤተሰብ እንደምን አመሻችሁ እኔ በጣም ደህና ነኝ ከቀኑ ሙቀት ውጭ እኛጋ ዛሬ WC 31⁰ ነበር ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን😊 ዛሬ የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን 4 ሰዓት ላይ ኤፌሶን 1ድን bible study ብናደርግ ብዬ አሰብኩኝ። ምን ይመስላችኋል comment አድርጉልኝ👇
ድንገተኛ አደረኩባችሁ መሰለኝ ለነገ ምሽት 4 ሰዓት እንዘጋጅ በቃ

ሁላችሁም ብትገኙ ደስ ይለኛል🙏


“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤”
— ቆላስይስ 3፥16
8👍2
#ማስታወቂያ

የቴሌግራም አካውንታችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን ምታረጋግጡበት እንዲሁም ከተጠለፈ እንዴት ነፃ ማድረግ እንደምትችሉ የሚያሳይ video
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/z4FsyIyFWVQ
https://youtu.be/z4FsyIyFWVQ
https://youtu.be/z4FsyIyFWVQ
👍2👏1
❝የሚረዳኝ የለምና ከጎኔ አትራቅ❞

በፎቷችሁ ለማሰራት➔ @G1RUM3L4
❤️ㅤ   💬ㅤ     ⎙           ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12👍2👏1
ሰላም ቤተሰብ ዛሬ 4:00 bible study ኤንደተጠበቀ ነው።
የመግቢያ ውይይት ስለምናደርግ በሰዓቱ እንገናኝ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/BIBLE_STUDY5
https://t.me/BIBLE_STUDY5
🥰5👍2
በስልክ ብቻ Graphics Designer መሆን ይቻላል?

💯ይቻላል

Graphics designer መሆን ምትፈልጉ ለእናንተ የተዘጋጀ ቻናል ነው join አድርጉ!
👇👇👇
t.me/HAHU_TIPS
t.me/HAHU_TIPS
t.me/HAHU_TIPS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1👏1
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ።
ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነው፧
እንደምትቸገሩልኝ አለጠራጠርም😊
subscribe እንድታደርጉኝ motivate አላደርግም😁
ግን ያው የዩቲዩብ ቻናል ከፍቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታበረታቱኝ ነው ልጠይቃችሁ ያሰብኩት🥹
በዩቲዩብም ጠቃሚ መረጆችን ላቀርብላችሁ እሞክራለሁ🙏
ደሞ ሰሞኑን pp ሳልለቅ ቆይቻለሁ በጣም ይቅርታ video editing ትንሽ ያዝ አድርጎኝ ነው።

እና እንዳልኳችሁ ሊንኩ ይኸውላችሁ👇👇
youtube.com/@hahu_tips
youtube.com/@hahu_tips

እንደምትደግፉኝ አምኜ ነው ምልክለችሁ🙏
መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ
👍2👏1