CHRIST PICTURES
1.64K subscribers
486 photos
2 videos
2 files
181 links
CHRIST PICTURES
if you tuned this channel, you will get spiritual graphics design and profile pictures.
መምህሬ ክርስቶስ ነው!

Since june 14 2024
Creator > @G1RUM3L4 <
Download Telegram
CHRIST PICTURES
በቅርቡ በዩቲዩብ ቻናላችን የዚን original መዝሙር lyrics እንለቃለን! 👇👇👇👇👇👇👇👇 youtube.com/@kine_tube youtube.com/@kine_tube
በምድር ላይ ብዙዎችን አይተናል
ማን እንደ እግዚአብሔር ይሆናል

Gizachew Worku

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያገኘውን መዝሙር እኛም በLyrics አቅርበናል

ከቀናችሁ 3 ደቂቃ ሰታችሁኝ ይህን መዝሙር ተጋበዙልኝ እንደምትወዱት አልጠራጠርም

መዝሙሩን ለማድመጥ👇👇👇👇
youtu.be/h-cuoWlZgF0?si=D4DlQvGKwxvUM45g
youtu.be/h-cuoWlZgF0?si=D4DlQvGKwxvUM45g
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
NANA PICTURES
በፈለጋችሁት መዝሙር or ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ፎቶዋችሁን ለማሰራት ➔
@G1RUM3L4

ውድ ቤተሰቦች ሰው በዝቶ Busy እያደረገኝ ስለሆነ ለአንድ ሰው maximum 2 ፎቶ ነው የምሰራው።
ሁሉምጋ ተደራሽ ለመሆን ስለሆነ ነው ተባረኩልኝ!!


ኢየሱስ ይበልጣል @NANA_PICTURES
👍94🔥2
በማይጠቅሙት መጠቀም ልማዱ ለሆነው
በማለዳ ምስጋናዬ ይኸው

👍  ㅤ  💬ㅤ    ⎙         ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍75
CHRIST PICTURES
Photo
BTW ከማይጠቅሙት መሃል አንዱ እኔ ነበርኩ፧
እርሱ ግን መርጬሃለሁ ታገለግለኛለህ አለ🤷‍♂


እናንተስ?
🔥94👍1
ያከበብኩባትን መዝሙር ተጋበዙልኝ
መንግስትህ ትምጣ Mesky Getu

መዝሙሩን ለማግኘት👇👇👇👇👇👇
https://t.me/KINE_TUBE_ALBUMS/339?single
👍6🥰2🙏1
ደህና እደሩልኝ
ስለ ቻናሉ ማንኛውም አስታየት ካለዎት በ
@NANA_INBOX_BOT ያስቀምጡልኝ።

Comment ውስጥም መፃፍ ትችላላችሁ።
👍3
  ❤️ㅤ  💬ㅤ     ⎙          ⌲

ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1
CHRIST PICTURES
Photo
አሁን online ነኝ ፎቶዋችሁን በፈለጋችሁት መዝሙር or ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መመሰራት ምትፈልጉ አናግሩኝ ➔ @G1RUM3L4
🥰4👍2👏1
CHRIST PICTURES pinned Deleted message
CHRIST PICTURES pinned Deleted message
#challenge ለመቀላቀል or ፎቷችሁን ለማሰራት
@G1RUM3L4

ከቆየሁ ያው ተራ በተራ እየሰራሁ ስለሆነ ነው 🙏
ተባረኩልኝ

ɴᴀɴᴀ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇs
👍4
ያወራኛል እሰማዋለሁ
ይመራኛል እከተለዋለሁ

❤️ㅤ  
💬ㅤ     ⎙           ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11💯4👍1🥰1🏆1
"እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።”
  — ኢሳይያስ 53፥6

❤️ㅤ  
💬ㅤ     ⎙           ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [
@NANA_PICTURES ]
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍2🔥2
የለኝም የምመካበት😔
ልቤን የማስጠጋበት
የውስጤን አንተ ታውቃለህ
ልቤን ትደግፋለህ ❤️

ʜᴀɴɪ ᴛᴇᴋʟᴇ
15🔥1🥰1
ሰላም ቤተሰብ እንደምን አመሻችሁ እኔ በጣም ደህና ነኝ ከቀኑ ሙቀት ውጭ እኛጋ ዛሬ WC 31⁰ ነበር ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን😊
ዛሬ የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን 4 ሰዓት ላይ ኤፌሶን 1ድን bible study ብናደርግ ብዬ አሰብኩኝ።
ምን ይመስላችኋል comment አድርጉልኝ👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41
CHRIST PICTURES
ሰላም ቤተሰብ እንደምን አመሻችሁ እኔ በጣም ደህና ነኝ ከቀኑ ሙቀት ውጭ እኛጋ ዛሬ WC 31⁰ ነበር ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን😊 ዛሬ የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን 4 ሰዓት ላይ ኤፌሶን 1ድን bible study ብናደርግ ብዬ አሰብኩኝ። ምን ይመስላችኋል comment አድርጉልኝ👇
ድንገተኛ አደረኩባችሁ መሰለኝ ለነገ ምሽት 4 ሰዓት እንዘጋጅ በቃ

ሁላችሁም ብትገኙ ደስ ይለኛል🙏


“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤”
— ቆላስይስ 3፥16
8👍2