BeGet Engineering [CENGG]
1.64K subscribers
64 photos
3 videos
17 files
57 links
Engineering Consultancy & Capacity Building Training on Design Softwares
# ዲዛይን እና ኮንስትራክሽን ላይ የማማከር ስራዎች
# ለምህንድስና ባለሙያዎች የሶፍትዌር ስልጠናዎችን መስጠት በአካል / በኦላየን
# ኢንቲሪየር ዲዛይን እና ኮንስትራክሽን
📌 Megenagna, Marathon Bldg
📌 Mexico ,kkare
📲 0911890392 or 0944186744
Download Telegram
BeGet Engineering Plc.

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች:
በ CENGG Software Solution የሚሰጡትን ስልጠናዎች በሙሉ የአድራሻ ለውጥ በማድረግ በ BeGet Engineering Plc. ስር በተደራጀ, በጥራትና በምቾት መገናኛ ቅርንጫፍ እየሰጠን እንገኛለን።
ቀድሞ ስልጠና ላይ ትኩረት ሰጥተንበት የነበረውን አሁን ወደ Consulting ሰላሳደግነው የበለጠ ተጠቃሚ ያረጋችሁዋል።

https://t.me/BeGetEngineering
የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር የምህንድስና ባለሙያዎች ስልጠና ላይ በአዳማ ከተማ:

1. 2in1 Package [ Civil 3D, Revit ]
2. 4in1 Package [ AutoCAD ,Sap, Etabs, Safe]


https://t.me/BeGetEngineering
3
BeGet Engineering Plc.

● መጋቢት 14/2014 የሚጀምር አዲስ ፕሮግራም
● New schedule starting March 23/2022
( Registration is active)

📌 መገናኛ ማራቶን ህንፃ ቢሮ ቁ. 614
📲 ስልክ፦ 0911890392 / 0944186744


https://t.me/BeGetEngineering
SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል።
1.Gravity Loading Calculations
https://youtu.be/t-WFwP2FWos
2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations
https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ
3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate
https://youtu.be/1TWavJhnKyk
4. Introduction to Structural Design
https://youtu.be/nXnqz8lW0_4
5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP
https://youtu.be/FGqrkc524c0
6. Bar Spacing Conversion
https://youtu.be/53c2u9FAw0M
7. Stair Detailing presentation
https://youtu.be/kXJm0UbeJxI
8. Mat Foundation on SAFE
https://youtu.be/UDEVA0OcvDI
9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation
https://youtu.be/EsEPq2qIof4
10. Highway Design Introduction
https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s

@CENGGsoftwaresolution
👍4
እንኳን ለትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።
https://t.me/BeGetEngineering
የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

https://t.me/BeGetEngineering
● New Class Schedule Starting May 07 / 2022
● ሚያዝያ 29 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም


📲 0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
👍1
የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ በመጪው ሐሙስ በ Urban Center በምናደርገው የአባላት ምዝገባና ቢምን በተመለከተ ወደፊት ከአባላት ጋር ለመሥራት ያቀድናቸውን ሥራዎች ለመወያየት እንድትገኙልን ተጋብዛችኋል።
በእለቱ የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ ሊቀመንበር አርክቴክት ደረጀ እና እንዲሁም የማህበሩ መስራች አባላት አስፈላጊውን ማብራሪያ እና እንዲሁም በአባልነት ልትሰሩ የምትችሉበትን ውይይት ይደረጋል።
ፓስተር ላይ ያለውን ማስፈንጠሪያ ወይም QR Code በመጠቀም በመመዝገብ እንድትገኙልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
👍2
● New Class Schedule Starting May 07 / 2022
● ሚያዝያ 29 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም


📲 0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
1