BROTHER GENERAL AGENT
1.81K subscribers
59.3K photos
137 videos
2 files
5.04K links
@ N.B:- መኪናዎን ለመሸጥ፣ለመለወጥ አልያም ለመግዛት አስበዋል
👉 እንግዲያው ይህንን ሊንክ በመጫን የተለያዩ መኪኖችን በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/BrotherGeneralAgent
Call us 0911331326
Call us 0910339291
Download Telegram
ትራቭለር ሻርክ
Year 2008
Model Dolphine Aynamaw
Goole 2007 /10
Manual Transmission
D4d Engine
Fuel Diesel
Code 3
ምንንም አይነት ንኪኪ የለውም

Price 4.
800,000
2% ኮሚሽን ይከፍላሉ
0911331326
ባንክ ያለበት RAV 4

Make: Toyota
Model: Rav 4
Year: 07/2015
Transmission: Automatic
Millage: 60,000km
Engine: 2.0L
Europe standared🇪🇺🇪🇺
Excellent condition

Cash 4,000,000 birr
Bank 2,100,000
Total Price : 6,100,000
Monthly payment: 84,000 birr
Ask 2% Commission
0911331326
(besu/fa)
Urgent Sell Swift

Make:Suzuki
Model:Swift
Year: 2022
Transmission:Automatic
Engine:1.2L
Mileage: 40,000 Kms
Plate No: C***Code 2 ከተላላፊ

Price:3,450,000
Ask 2% Commission
0911331326
1
በዐረፋህ ሜዳ ላይ የዱንያ ማዕረጎች ሁሉ ይረግፋሉ
==========================
✍️ በዚህ በታላቁ የዐረፋህ ሜዳ ላይ የሰው ልጅ የፈጠራቸው የስም፣ የስልጣንና የማዕረግ ካባዎች በሙሉ ይወልቃሉ። ሀብት ቦታ የለውም፣ ስልጣን ይሻራል፣ ዘርና ብሔር ይረሳል፣ መበላለጥም ያበቃል።

የድርጅት የበላይ መሪው (CEO) ከተራው ሠራተኛ ጎን ይቆማል።

ዶክተሩ ከጉልበት ሠራተኛው አጠገብ ይሰለፋል።

ባለፀጋው ከድሀው ጋር ትከሻ ለትከሻ ይጋጠማል።

ዐረቡ ዐረብ ካልሆነው (ከዓጀሙ) ወንድሙ ጎን እኩል ይሰግዳል።

ሁሉም ተመሳሳይ ነጭ ጨርቅ (ኢሕራም) ለብሰዋል፤ ሁሉም በአንድ ድምፅ ወደ አንዱና ወደ አንድያ ጌታቸው ብቻ ይጣራሉ።

📏 ይህ ነው የኢስላም እውነተኛ ውበት!
ክብር፣ ልቅና እና ትልቅነት በገንዘብ ብዛት፣ በቆዳ ቀለም ወይም በምድራዊ ስልጣን ሳይሆን በአላህን ፍራቻ (ተቅዋ) ብቻ መሆኑን የሚያስተምር ድንቅ ዲን።

አላህ 👆 በቁርኣኑ እንዲህ ይላል፦
(إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ)
«አላህ ዘንድ ከእናንተ ይበልጥ የተከበረው፣ አላህን ይበልጥ የሚፈራው (አጥቂው) ነው።» [አል-ሑጁራት: 13]

የአላህ መልክተኛም ﷺ በስንብት ሐጃቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፦

«يَا أَيُّهَا النَّاسُ، أَلَا إِنَّ رَبَّكُمْ وَاحِدٌ، وَإِنَّ أَبَاكُمْ وَاحِدٌ، أَلَا لَا فَضْلَ لِعَرَبِيٍّ عَلَى أَعْجَمِيٍّ، وَلَا لِعَجَمِيٍّ عَلَى عَرَبِيٍّ، وَلَا لِأَحْمَرَ عَلَى أَسْوَدَ، وَلَا أَسْوَدَ عَلَى أَحْمَرَ إِلَّا بِالتَّقْوَى»

«ለዐረብ በዓጀብም (ዐረብ ባልሆነው) ላይ፣ ለዓጀምም በዐረብ ላይ ምንም ብልጫ የለውም፤ ለነጭ በጥቁር ላይ፣ ለጥቁርም በነጭ ላይ ምንም ብልጫ የለውም — በአላህ ፍርሃት (በተቅዋ) እና በመልካም ስራ ቢሆን እንጂ።»
[ሙስነድ አሕመድ: 23489]

🎁 በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በዐረፋህ ሜዳ ላይ ያንን ቀለል ያለ ነጭ ጨርቅ ለብሰው በአንድነት ሲቆሙ፣ ለሰው ልጅ ህሊና ሁሉ አንድን ትልቅ እውነት ያውጃሉ፦

ወደዚህች ምድር የመጣነው እኩል ሆነን ነው፤ ወደ አላህ የምንመለሰውም እኩል ሆነን ነው!

ይህ ነው እስልምና በጥሩና በንፁህ ቅርፁ!

||
t.me/MuradTadesse
3
‼️በጣም ቆንጆ  Single cup Europe Standard‼️

Make.. Toyota
Model.. single cup
Year.. 2008/6
Transmission.. Automatic
Standard.. Europe 🇪🇺
Engine.. D4D
Fuel Type ⛽️.. Diesel
Milage.. Loading
Plate No.. A9xxxx Code 2
km.170.000
Condition.. Super Excellent 
Status.. Full-Option

Price:4,500,000 ETB 🔥

Commission:2%

☎️  +251911331326