Breakthrough Trading S.C ®
54.5K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ከነሃሴ 19/2012 እስከ መስከረም 01/2013 የዳታ ቤዝ ሲስተም ማስተካከያ ሲያደርግ መቆየቱ ይታወቃል ፡፡ በአሁን ወቅት ማስተካከያው ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን ሁሉም ደንበኛ ቨርቹዋል ኦፊሱን እየገባ ማረጋገጥ የሚችል ሲሆን ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለው በተለመደው የደንበኞች አስተያየት መስጫ የሞባኤል መተግበሪያ (CFS app.) በኩል ጥያቄውን በመላክ መስተናገድ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ለተፈጠረው የጊዜ መራዘም ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን ስለ ትእግስታችሁም ከልብ እናመሰግናለን፡፡

አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!


Dear all breakthrough brand builders
It is a known fact that our company Breakthrough Trading S.C was on the adjustment process of the data base system from august 24 – September 10 /2020. Recently the data base adjustment ended successfully so that all customers of our company can verify from virtual office in addition to this if you have any questions you can use CFS mobile application as the usual for customer feedback service. Lastly we would like to apologize for the time delay and Thank you for your patience!

Alpha your state for significance!
👍2
🎉1
🎉1
የጥቅል ስልጠናዎች የዋጋ ጭማሪ
የተከበራችሁ የ ብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች እና ደንበኞች ከዚህ ቀደም ድርጅቱ 15 በመቶ ቫት እየከፈለ መሆኑ ይታወቃል ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስም 500.000 ብር ያህል ካምፖኒው ከደንበኞቹ ሳይቆርጥ ከራሱ ቫትን ከፍሏል፡፡ ስለዚህ የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የዶላር ምንዛሬ 35 ብር እና ከዛ በላይ ሆኖ ሳለ ብሬክስሩ ግን አሁንም በ30 ብር ምንዛሬ እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል ይህም ትልቅ ልዩነትን የሚፈጥር ሆኖ በመገኘቱ የምንዛሬ ዋጋን ማስተካከል አስፈላጊ ሆኖ አግኝቶታል፡፡ ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች መሰረት የ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ መስከረም 30/2013 ጀምሮ እንደሚከተለው ተስተካክሏል፡፡
1.ሀያል ሂደት = 110$*36=3960+15% ቫት= 4,500 ብር
2.ልምድ ግንባታ= 210$*36= 7560+15% ቫት=8,600 ብር
3.አእምሮ ማነፅ = 410$*36=14760+15% ቫት=16,900 ብር
4.መሪነትና ቡድን ግንባታ= 810$*36=29160+15% ቫት=33,500 ብር

ማሳሰቢያ፡ ከላይ የተጠቀሰው ዋጋ ቫትን ይጨምራል

አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!


Price increase for package trainings
Distinguished Breakthrough brand builders and customers, it is known that the company has been paying 15 percent VAT in the past. To date, the company has paid about 500,000 birr in VAT without deducting from its customers .Therefore, it has been found necessary to adjust the price. In addition, the dollar exchange rate is 35 birr and above, but breakthrough is still trading at 30 birr, which makes a big difference, so it is necessary to adjust the exchange rate. For the above reasons, the total cost of trainings has been adjusted as of September 30, 2013 as the following.
1. Powerful process = 110 $ * 36 = 3960 + 15% VAT = 4,500 Birr
2. Habitual building= $ 210 * 36 = 7560 + 15% VAT = 8,600 Birr
3. Mind Building = $ 410 * 36 = 14760 + 15% VAT = 16,900 Birr
4. Leadership and team building = $ 810 * 36 = 29160 + 15% VAT = 33,500 Birr


Alpha your state for significance!
2
የአልፋ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ መስከረም 30/2013 ጀምሮ
Dear Breakthrough Customers and IBOs in Ethiopia!
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
As our office is preparing for physical Package training, probably starting on Wednesday, please be informed that our office shall not be available for orientation. Please inform your team to use HP.
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
Our training department shall contact customers who purchased training packages to start physical trainings.
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Alpha!
Our state for significance!
Www.alphagenuine.com
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
ኦላይን ስልጠናችንን ለመውሰድ የምትፈልጉ ማንኛውም ሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡

1) የደንበኞች አስተያየት መስጫ መተግበሪያዉን(CFCS) በስልኮ ማወረድ እና ካወረዱ በኋላ መተግበሪያዉን መጫን (install) ማድረግ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.linehub.cfcs
2) መተግበሪያውን(CFCS) ከፈቶ መመዝገብ
3) ከዛም የሚፈልጉት አገልግሎት በሚጠይቆት መሰረት በፅሁፍ ማቅረብ ከዚያ ጥያቄዎት የትኛው የድርጅታችን ሰራተኛ ጋር እንደሄደ ያሳዮታል በአጭር ደቂቃ ውስጥ ለጥያቄዎት መልስ ያገኛሉ፡፡

For those who want to take our trainings online you can follow the steps listed below-

1. Download the customer feedback and service application (CFCS) from play store and install
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.linehub.cfcs
2. Fill out the details required on the application and sign up
3.Then request the service you would like

Alpha your state for significance!!!
1
CFS አጠቃቀም በአማረኛ (2).pdf
1.2 MB
የደንበኞች አስተያየት መስጫ የሞባኤል መተበሪያ አጠቃቀም
CFS User Manual English.pdf
1.6 MB
how to use customer feedback service(CFS) mobile app.
👍3
መልካም ዜና!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አስፈላጊውን የጤና ሚኒስቴር ያወጣቸውን መመሪያ በመከተል የ ፓኬጅ ስልጠናዎችን በአካል በቅርብ ቀን እንጀምራለን።
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Great News!!!!
Congratulations!!!
Congratulations to all Breakthrough Trading Trainees .
Following the directive issued by the Ministry of Health, Breakthrough Trading will soon begin package training physically in our head office.
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
Alpha!
Our state for significance!!!