Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ደንበኞች አስተያየት መስጫ (CFS) አጠቃቀም በአማርኛ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.linehub.cfcs
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ የአልፋ ወርሀዊ የአማርኛ ኢ-መጽሄት 3ተኛ እትም

Dear IBO's here is our monthly Amharic e-magazine 3rd edition
Breakthrough Trading S.C:
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ በአሸናፊዎችና ተሸናፊዎች መካከል ያለ ልዩነት የሚለውን በአሰልጣኝ ካሱ ጃምቦ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the next training difference between winner and looser .
Trainer:- Kasu Jambo
Title of the training : difference between winner and looser .
Alpha!
Your state for significance
👍1
ውድ የብሬክስሩ የገፅታ ገንቢዎች ሰላም ለ እናንተ ይሁን። ድርጅታችን በአረንጓዴ አሻራ ልማት ላይ ለመሳተፍ ዝግጅት ላይ ነው። ስለሆነም ለመሳተፍ ፈቃደኛና ዝግጁ የሆናችሁ ቢሮ ድረስ በመምጣት ወይም 0978046732
በመደወል እንዲሁም በ email-jone1jack1@gmail.com እስከ ሐምሌ 23/2012 ዓ.ም 6:00 ሰዓት እንድትመዘገቡና አሻራችሁን እንድታሳርፉ ስንል እናሳውቃለን።
Dear Breakthrough family! We are all blessed! Our family is well over 1.7 k and progressing towards 2k
Let's build our beloved nations together with Subconscious mind programming and make our earth a better place
Alpha!
Our state for significance!!!
የብሬክ ስሩ ባለአክሲዮኖች የመጀመሪያ የባለአክሲዮኖች አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በኔክሰስ ሆቴል እየተደረገ ይገኛል፡፡
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ መግባባት የሚለው ስልጠና በአሰልጣኝ ዳኛቸው ካብታሙ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the next training communication .
Trainer:- Dagnachew kabetamu .
Title of the training : Communication .
Alpha!
Your state for significance
👍1
Audio