Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Alpha Edition 2b.pdf
8.2 MB
Alpha E-magazine 2nd Edition
ውድ የአልፋ ቤተሰቦች
ከዚህ በፊት ኢንተርኔት በመቋረጡ ምክንያት ፕሮግራሞቻችንን በኦንላይን ማስቀጠል አልቻልንም ነበር። በአሁኑ ጊዜ ዋይፋይም ሆነ የሞባይል ዳታ በመለቀቁ በኦንላይን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ስናቀርባቸው የነበሩትን ፕሮግራም እንቀጥላለን። ስለሆነም
በብሬክስሩ የቴሌግራም ቻናል ላይ የምናቀርባቸውን የግል ስብእና ስልጠናዎችን እንዲሁም በፌስቡክ ክሎዝድ ግሩፓችን ላይ በቀጥታ Live የጀመርነውን የመሰረታዊ ስልጠናን ጨምሮ ከመጪው ሰኞ 20/11/2012 ዓ.ም ጀምሮ እንቀጥላለን።
ትሬኒንግ ክፍል !!!

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
ደንበኞች አስተያየት መስጫ (CFS) አጠቃቀም በአማርኛ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.linehub.cfcs
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ የአልፋ ወርሀዊ የአማርኛ ኢ-መጽሄት 3ተኛ እትም

Dear IBO's here is our monthly Amharic e-magazine 3rd edition
Breakthrough Trading S.C:
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ በአሸናፊዎችና ተሸናፊዎች መካከል ያለ ልዩነት የሚለውን በአሰልጣኝ ካሱ ጃምቦ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the next training difference between winner and looser .
Trainer:- Kasu Jambo
Title of the training : difference between winner and looser .
Alpha!
Your state for significance
👍1
ውድ የብሬክስሩ የገፅታ ገንቢዎች ሰላም ለ እናንተ ይሁን። ድርጅታችን በአረንጓዴ አሻራ ልማት ላይ ለመሳተፍ ዝግጅት ላይ ነው። ስለሆነም ለመሳተፍ ፈቃደኛና ዝግጁ የሆናችሁ ቢሮ ድረስ በመምጣት ወይም 0978046732
በመደወል እንዲሁም በ email-jone1jack1@gmail.com እስከ ሐምሌ 23/2012 ዓ.ም 6:00 ሰዓት እንድትመዘገቡና አሻራችሁን እንድታሳርፉ ስንል እናሳውቃለን።
Dear Breakthrough family! We are all blessed! Our family is well over 1.7 k and progressing towards 2k
Let's build our beloved nations together with Subconscious mind programming and make our earth a better place
Alpha!
Our state for significance!!!
የብሬክ ስሩ ባለአክሲዮኖች የመጀመሪያ የባለአክሲዮኖች አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በኔክሰስ ሆቴል እየተደረገ ይገኛል፡፡