ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ;
በዛሬው እለት የኢትዬጲያ ቅርንጫፍ የሚገኙ ገፅታ ገንቢዎች (IBO's) መሪ ቡድን "Leading team " በማሰልጠንና በመምረጥ ላይ ይገኛል::
ይህ ተግባር በ ጂ-ሲስተም መሰረት በየሀገራቱ የሚቀጥል መሆኑን እየገለፅን በያለንበት ግባችን ላይ ትኩረት በማድረግ እና መሰረታዊ ተግባራትን በየዕለቱ በቀጣይነት እንተግበር ።
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!
Dear Alpha brand builders;
Today in our Ethiopia HQ the selection and training of Leading team is going on. this action in accordance with G-system will continue through out all our baranches. let's focus on our goal and continue to implement our basic tasks every day.
Alpha your significance for sucess

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአልፋ መሪ ቡድን ምስረታ በኢትዮጵያ Alpha lead team formation in Ethiopia
CFS አጠቃቀም በአማረኛ.pdf
1.2 MB
የደንበኞች አስተያየት መስጫ (CFS) አጠቃቀም በአማርኛ
ውድ የአልፋ ቤተሰቦች
ከዚህ በፊት ኢንተርኔት በመቋረጡ ምክንያት ፕሮግራሞቻችንን በኦንላይን ማስቀጠል አልቻልንም ነበር። በአሁኑ ጊዜ ዋይፋይም ሆነ የሞባይል ዳታ በመለቀቁ በኦንላይን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ስናቀርባቸው የነበሩትን ፕሮግራም እንቀጥላለን። ስለሆነም
በብሬክስሩ የቴሌግራም ቻናል ላይ የምናቀርባቸውን የግል ስብእና ስልጠናዎችን እንዲሁም በፌስቡክ ክሎዝድ ግሩፓችን ላይ በቀጥታ Live የጀመርነውን የመሰረታዊ ስልጠናን ጨምሮ ከመጪው ሰኞ 20/11/2012 ዓ.ም ጀምሮ እንቀጥላለን።
ትሬኒንግ ክፍል !!!
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

ደንበኞች አስተያየት መስጫ (CFS) አጠቃቀም በአማርኛ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.linehub.cfcs

Breakthrough Trading S.C:
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ በአሸናፊዎችና ተሸናፊዎች መካከል ያለ ልዩነት የሚለውን በአሰልጣኝ ካሱ ጃምቦ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training difference between winner and looser .
Trainer:- Kasu Jambo
Title of the training : difference between winner and looser .
Alpha!
Your state for significance

👍1