ኦላይን ስልጠናችንን ለመውሰድ የምትፈልጉ ማንኛውም ሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን፡፡
1) የደንበኞች አስተያየት መስጫ መተግበሪያዉን(CFCS) በስልኮ ማወረድ እና ካወረዱ በኋላ መተግበሪያዉን መጫን (install) ማድረግ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.linehub.cfcs
2) መተግበሪያውን(CFCS) ከፈቶ መመዝገብ
3) ከዛም የሚፈልጉት አገልግሎት በሚጠይቆት መሰረት በፅሁፍ ማቅረብ ከዚያ ጥያቄዎት የትኛው የድርጅታችን ሰራተኛ ጋር እንደሄደ ያሳዮታል በ5 ደቂቃ ውስጥ ለጥያቄዎት መልስ ያገኛሉ፡፡
ለምሳሌ ፡ አንድ ሰልጣኝ ለመመዝገብ ወይም ሰው ለማስመዝገብ ሲፈልግ በመትግበሪያው ከገባ በኃላ Query የሚለውን በምጫን ከሚመጡት ዝርዝር Query type ላይ Suggestion ሚለውን በመምረጥ ፣ Query issue ላይ staff ሚለውን በመምረጥ Message ቦታ ላይ መውሰድ የፈለጉትን ስልጠና እና ስሞትን ገልጸው መላክ ፡፡ ከዚያ በሃላ የላኩትን መልክት home ውስጥ ገብተው ማግኘት ይችላሉ ምላሹንም እዛው ላይ ማየት ይችላሉ፡፡ ይህንን ካደረጉ በኃላ ባንክ ያስገቡበትን ወረቀት እንዲልኩ ይጠይቃሉ፡፡ የላኩት መልክት ውስጥ በመግባት መልክት መጻፊያ ጎን የስእል ምልክት ያላት ያገኛሉ ሲጫኑት ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ባንክ ያስገቡበትን ወረቀት ፎቶ ቀድመው ካነሱ choose from library ሚለውን ይጫኑና ይመርጣሉ ካልሆነ take a photo ሚለውን በመምረጥ ቀጥታ ፎቶውን አንስተው ይላኩ ከዚያ በ5 ደቂቃ ውስጥ online የሚምዘገቡበትን e-pin ይላክሎታል፡፡ በመቀጠል ወደ https://alphagenuine.com/ በመሄድ register ሚለውን በመምረጥ ምዝገባዎትን በመጨረስ ስልጠናውን መከታተል ይችላሉ፡፡
For those of you who want to take our trainings online you can follow the steps listed below-
1. Download the customer feedback and service application (CFCS) from play store and install

2. Fill out the details required on the application and sign up
3.Then request the service you would like
For Example if a person wants to take the trainings after signing up select query nd select suggestion form the list of the query types and select query staff from the query issue then on the message area write the training to be taken after specifying that go to home and check the response and accordingly send the bank slip . You can either choose form gallery if you already have it on your phone or you select take a photo if you would like to take a picture. Then we will send you an Epin . After getting the Epin you will go to our website https://alphagenuine.com/ then select register and insert the Epin. Then you will get our trainings online.
Alpha your state for significance!!!

👍1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ;
በዛሬው እለት የኢትዬጲያ ቅርንጫፍ የሚገኙ ገፅታ ገንቢዎች (IBO's) መሪ ቡድን "Leading team " በማሰልጠንና በመምረጥ ላይ ይገኛል::
ይህ ተግባር በ ጂ-ሲስተም መሰረት በየሀገራቱ የሚቀጥል መሆኑን እየገለፅን በያለንበት ግባችን ላይ ትኩረት በማድረግ እና መሰረታዊ ተግባራትን በየዕለቱ በቀጣይነት እንተግበር ።
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!
Dear Alpha brand builders;
Today in our Ethiopia HQ the selection and training of Leading team is going on. this action in accordance with G-system will continue through out all our baranches. let's focus on our goal and continue to implement our basic tasks every day.
Alpha your significance for sucess

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአልፋ መሪ ቡድን ምስረታ በኢትዮጵያ Alpha lead team formation in Ethiopia
CFS አጠቃቀም በአማረኛ.pdf
1.2 MB
የደንበኞች አስተያየት መስጫ (CFS) አጠቃቀም በአማርኛ
ውድ የአልፋ ቤተሰቦች
ከዚህ በፊት ኢንተርኔት በመቋረጡ ምክንያት ፕሮግራሞቻችንን በኦንላይን ማስቀጠል አልቻልንም ነበር። በአሁኑ ጊዜ ዋይፋይም ሆነ የሞባይል ዳታ በመለቀቁ በኦንላይን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ስናቀርባቸው የነበሩትን ፕሮግራም እንቀጥላለን። ስለሆነም
በብሬክስሩ የቴሌግራም ቻናል ላይ የምናቀርባቸውን የግል ስብእና ስልጠናዎችን እንዲሁም በፌስቡክ ክሎዝድ ግሩፓችን ላይ በቀጥታ Live የጀመርነውን የመሰረታዊ ስልጠናን ጨምሮ ከመጪው ሰኞ 20/11/2012 ዓ.ም ጀምሮ እንቀጥላለን።
ትሬኒንግ ክፍል !!!
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

ደንበኞች አስተያየት መስጫ (CFS) አጠቃቀም በአማርኛ