Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Dear Breakthrough S.C. Families, congratulations!!!!
Ethiopian Government approved e-commerce marketing.
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለው
እራስን ማየት/እራስን መመልከት እንዴት እንችላለን የሚለውን በአሰልጣኝ ዮሴፍ ነጋሲ ክፍል 2 እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next part of the pervious training on self-esteem.
Trainer:- Yosef Negassie
Title of the training : self esteem part 2
Alpha!
Your state for significance
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለው
እራስን ማየት/እራስን መመልከት እንዴት እንችላለን የሚለውን በአሰልጣኝ ዮሴፍ ነጋሲ ክፍል 3 እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next part of the pervious training on self-esteem.
Trainer:- Yosef Negassie
Title of the training : self-esteem part 3
Alpha!
Your state for significance
👍2
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ ስለ ለውጥ በአሰልጣኝ ተስፋሚካኤል ደስታ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on change.
Trainer: TESFAMICHAEL DESTA
Title of the training : Change
Alpha!
Your state for significance
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎቻችን ለአሰራር እና ለኮሚሽን ክፍያ የሚያስፈልጋችሁን የድርጅቱን ድህረ ገፅ በመጠቀም ተገቢውን መረጃ በመሙላት የበይነ መረብ አካውንታችሁን ያላስጀመራችሁ (አክቲቬት ያላደረጋችሁ) ወይም ደግሞ ቀደም ብሎ በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ከድርጅቱ ጋር ጋር በገፅታ ገንቢነት መስራት ያልጀመራችሁ በሙሉ የዳታቤዝ ሲስተማችን ከሰኔ 23 2012 ድረስ አክቲቬት ካላደረጋችሁ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሲጠናቀቅ ስማችሁ ከሲስተሙ የሚሰርዝ መሆኑን እየገለፅን ከተጠቀሰው የግዜ ገደብ ቡሀላ የሚመጣን ጥያቄ ማስተናገድ የማንችል መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።


Dear brand builders of Alpha, if you have not activated your virtual office or if you are not currently working as brand builder of alpha the system will cancel all your information permanently as of June 30, 2020. This is to inform you that If you do not activate your virtual office during the given time the company will not take any responsibility.
👍1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን ይቀጥላሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለው ለውጥ ክፍል 2 በአሰልጣኝ ተስፋሚካኤል ደስታ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the second part of the pervious training .
Trainer: TESFAMICHAEL DESTA
Title of the training : Change part 2
Alpha!
Your state for significance!!!
Dear Alpha Brand Builders !!!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Congratulations!!!!
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
The first English Alpha e-magazine has been presented to us for reading, including message from breakthrough, news, guest, training experience and personal development.

Alpha!!! Your state for significance!!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ አዲስ ስልጠና እንጀምራለን፡፡
የስልጠናችን ርዕስ:- ፅናት
አሰልጣኝ:- ሰመረ ነጋሽ
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on persistence.
Trainer:- Semere Negashe
Title of the training : persistence part 1
Alpha!
Your state for significance