Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢ በመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጭ በመስራት ላይ የምትገኙ በሙሉ በቨርቿል ኦፊስ ላይ የምትኖሩበትን ሀገር፣ የባንክ ስምና ቁጥር ያላስገባችሁ እስከ ግንቦት 24/2012 ድረስ በየአካውንታችሁ እየገባችሁ እንድታስገቡ እያልን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሀገር ውስጥ እየሰራችሁ ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎች የ TIN ቁጥር በተጨማሪነት ማስገባት ይኖርባችኋል። ካልሆነ ግን ከምታገኙት ገቢ ላይ 15% ሳይሆን 30% የሚቆረጥበት መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

Dear Breakthrough Trading Brand Builders, All who work in and out of Ethiopia must enter your current working country, bank name and bank number in the Virtual Office by May 31, 2020.brand builders who work in Ethiopia must enter TIN number additionally within the specified time period. If not, the company will deduct 30% from your income.
👍3
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች!!!!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ!!!!
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
የመጀመሪያው የአልፋ ኢ-መጽሄት ከብሬክስሩ መልዕክት፣ ዜና፣ ከጥበብ ማዕድ፣ የወሩ እንግዳ፣ የስልጠና ተሞክሮ እና የግልስብዕና ማጎልበት የሚሉ አምዶችን በማካተት ለንባብ ቀርቦልናል፡፡

Dear Alpha Brand Builders !!!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Congratulations!!!!
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
The first Alpha e-magazine has been presented to us for reading, including message from breakthrough, news, guest, training experience and personal development.

Alpha!!! Your state for significance!!!
🎉1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን ይቀጥላሉ::፡ካለፈው ስልጠና የቀጠለው
አገልግሎት ክፍል 2 በአሰልጣኝ በረከት ካሳዬ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ግብዓት!!!

Dear all we have upload the next part of the pervious training on service.
Trainer: Bereket kassaye
Title of the training : service part 2
Alpha!
Your state for significance!!!
Discipline is choosing ...
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ እራስን ማየት/እራስን መመልከት እንዴት እንችላለን የሚለውን በአሰልጣኝ ዮሴፍ ነጋሲ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on self esteem.
Trainer:- Yosef Negassie
Title of the training : self esteem
Alpha!
Your state for significance
Dear Breakthrough S.C. Families, congratulations!!!!
Ethiopian Government approved e-commerce marketing.
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለው
እራስን ማየት/እራስን መመልከት እንዴት እንችላለን የሚለውን በአሰልጣኝ ዮሴፍ ነጋሲ ክፍል 2 እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next part of the pervious training on self-esteem.
Trainer:- Yosef Negassie
Title of the training : self esteem part 2
Alpha!
Your state for significance
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለው
እራስን ማየት/እራስን መመልከት እንዴት እንችላለን የሚለውን በአሰልጣኝ ዮሴፍ ነጋሲ ክፍል 3 እንዲህ ቀርቦልናል፡፡ መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next part of the pervious training on self-esteem.
Trainer:- Yosef Negassie
Title of the training : self-esteem part 3
Alpha!
Your state for significance
👍2