Breakthrough Trading S.C ®
51.9K subscribers
8.73K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
👍27❤16🔥5🤩5
ክብረ በዓላችን ተጠናቋል!

ዛሬ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የነበረው 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓላችን ተጠናቋል። ክብረ በዓላችን በደማቁ የተከበረ ሲሆን ለ5 የስኬት ዓመታት ከጎናችን በመሆን የበኩላችሁን አስተዋጾ ላበረከታችሁ ደንበኞቻችን ልባዊ ምስጋናችንን በድርጅታችን ስም እናቀርባለን።

Our celebration has come to an end!

Today, we proudly marked the 5th anniversary of our Company. This milestone was celebrated with great enthusiasm, and on behalf of our company, we extend our heartfelt gratitude to our valued customers for standing by our side and contributing to five years of success.

''5th Year Togetherness: One Vision: Creating the Future Today!''

#FiveYearsStrong #AnniversaryCelebration #FiveYearsOfSuccess #OurJourneyTogether #MilestoneMoments #5YearAnniversary #breakthroughtradingsc

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍143❤88🎉42🤩31🔥14😁11😢1
ድርጅታችን 5ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት ያዘጋጀው የስልጠና ቅናሽ በ 07/05/2017ዓ.ም እንደተጠናቀቀ ይታወሳል።በዚህም መሰረት አንዳንድ ሰልጣኞቻችን የስልጠና ጥቅል ገዝታችሁ ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ በመሆኑ ከዛሬ ማለትም 09/05/2017ዓ.ም እስከ እሁድ 11/05/2017ዓ.ም 10:00 ሰዓት ድረስ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በተጠቀሰው ሰዓት ለማትመዘገቡ ሰልጣኞች ሃላፊነትቱን እራሳችሁ የምትወስዱ መሆኑን ከአሁኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍39❤9🔥5
#1 በትላንትናው ዕለት ድርጅታችን በታላቅ ድምቀት ያከበረው የ5ተኛ ዓመት ክበረ በዓላችን በፎቶ
❤51👍31🎉11😁8🤩8🔥1