Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Attraction part 2
👍2🎉1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህን ስልጠናዎች ወስደን ወደ ተግባር በመቀየር ድንቅ የሆነ ለውጥ በህይወታችን ላይ ማምጣት እንችላለን፡፡ የስበት ህግ ክፍል 3 በአሰልጣኝ ዳኛቸው ካብታሙ እንዲህ ይቀርብልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next part of the previous training on attraction.
Trainer:- Dagnachew kabetamu
Title of the Training : attraction part 3
Alpha!
Your state for significance
👍1
Attraction part 3
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህን ስልጠናዎች ወስደን ወደ ተግባር በመቀየር ድንቅ የሆነ ለውጥ በህይወታችን ላይ ማምጣት እንችላለን፡፡ የስበት ህግ ክፍል 4 እና የመጨረሻው ክፍል ስልጠናችን በአሰልጣኝ ዳኛቸው ካብታሙ እንዲህ ይቀርብልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the last part of the previous training on attraction.
Trainer:- Dagnachew kabetamu
Title of the Training : attraction part 4
Alpha!
Your state for significance
👍1
Attraction part 4
To became wealthy .....
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
"ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንካን ለኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አዳረሳችሁ።"
ኢድ_ሙባረክ !

🌙🌙🌙🌙🌙
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስለ አልፋ ስልጠናዎች ጥቅም የሚገልፅ የመጀመሪያ ክፍል ስልጠናችን በአሰልጣኝ ካሱ ጃምቦ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡

Dear all we have upload the first part of the training on alpha training concepts/ Alpha training benefit.

Trainer: Kasu jambo bekele
About: Product training/ Alpha training concept part 1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ከባለፈው ስልጠና የቀጠለ ስለ አልፋ ስልጠናዎች ጥቅም ክፉል ሁለት በአሰልጣኝ ካሱ ጃምቦ ቀርቧል፡፡
Dear all we have upload the second part of the previous training on alpha training concepts/ Alpha training benefit.
Trainer: Kasu jambo bekele
About: Alpha Training concept part 2
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን ይቀጥላሉ::
ዛሬ ደግሞ ስለ አገልግሎት በአሰልጣኝ በረከት ካሳዬ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the next training on service.
Trainer: Bereket kassaye
Title of the training : service part 1
Alpha!
Your state for significance
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢ በመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ እና ከኢትዮጵያ ውጭ በመስራት ላይ የምትገኙ በሙሉ በቨርቿል ኦፊስ ላይ የምትኖሩበትን ሀገር፣ የባንክ ስምና ቁጥር ያላስገባችሁ እስከ ግንቦት 24/2012 ድረስ በየአካውንታችሁ እየገባችሁ እንድታስገቡ እያልን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሀገር ውስጥ እየሰራችሁ ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎች የ TIN ቁጥር በተጨማሪነት ማስገባት ይኖርባችኋል። ካልሆነ ግን ከምታገኙት ገቢ ላይ 15% ሳይሆን 30% የሚቆረጥበት መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

Dear Breakthrough Trading Brand Builders, All who work in and out of Ethiopia must enter your current working country, bank name and bank number in the Virtual Office by May 31, 2020.brand builders who work in Ethiopia must enter TIN number additionally within the specified time period. If not, the company will deduct 30% from your income.
👍3
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች!!!!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ!!!!
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
የመጀመሪያው የአልፋ ኢ-መጽሄት ከብሬክስሩ መልዕክት፣ ዜና፣ ከጥበብ ማዕድ፣ የወሩ እንግዳ፣ የስልጠና ተሞክሮ እና የግልስብዕና ማጎልበት የሚሉ አምዶችን በማካተት ለንባብ ቀርቦልናል፡፡

Dear Alpha Brand Builders !!!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Congratulations!!!!
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
The first Alpha e-magazine has been presented to us for reading, including message from breakthrough, news, guest, training experience and personal development.

Alpha!!! Your state for significance!!!
🎉1