Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.81K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
“Your Monday morning thoughts set the tone for your whole week. See yourself getting stronger, and living a fulfilling, happier & healthier life”

—Germany Kent
❤107👍36🎉19🤩10🔥6😢6😱1
ወደ ሌላ የእድገት ጉዞ!

ድርጅታችን የኢቨንት አዳራሹን ለእናንተ ለደንበኞቹ እነሆ ብልዋል።
ከ "በቅርብ ቀን" አልፎ አሁን ላይ" ስራ መጀመሩን" ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!

Stepping into another breakthrough moment!

Introducing you to Breakthrough's Event Hall! Today we turn our "opening soon" into "Now Open For Work".

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤76🎉42👍37🤩23🔥7😱6😁1
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!

ድርጅታችን ብሬክስሩ አብሮነትን፣ ወዳጅነትን እና ፍቅርን የሚያበለፅገውን 2ኛውን ዙር የአልፋ ሶከር ውድድር አዘጋጅቷል!

የምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው ህዳር 20/2017 ዓ.ም ሲሆን በህዳር 25/2017ዓም የውድድሩ መክፈቻ በድምቀት ይካሄዳል።

ዝርዝር መስፈርቱን ለማወቅና ለመመዝገብ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የውድድሩ አዘጋጆች መጠየቅ ይቻላል።

ሰሎሞን +251911606147
ኢስማኤል +251951051189
ሠመረ +251966724851

ጨዋታውን በአብሮነት ለመጫወት በቂ የአካል እንቅስቃሴ በማድረግ እራስዎን ለአልፋ ሶከር ዝግጁ ያድርጉ!

⚽️ አልፋ ሶከር ለአብሮነታችን ⚽️

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉36👍26❤12🔥7😱1🤩1
ውድ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

ምርቃት ማለት ለመጪው የህይወት መንገድዎ ዝግጁ፣ ብቁ፣ ቆራጥ እንዲሆኑ እና ለእድገትዎ ጅማሮ መሰረት ነው!

በመጪው ቅዳሜ ማለትም በቀን ህዳር 14/2017ዓ.ም የሁለተኛ ዙር የምርቃት ፕሮግራማችንን በአቤል ሲንማ የምናዘጋጅ መሆኑን ልናበስርዎ እንወዳለን። በዚህም የምርቃት ፕሮግራም ላይ በመገኘት የድምቀቱ አካል ይሁኑ!

== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍36❤14🎉10🤩6🔥5😱3
በዛሬው እለት የድርጅታችን  የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የማኔጅመንት አባላት  የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል የሆኑት አቶ ኢሳያስ ቡልቶ  የአፍሪካ ህብረት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ህብረት ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው በመመረጣቸው ለአገርም ለብሬክስሩም ትልቅ ኩራት መሆኑን በመግለፅ መልካም የአገልግሎት ጊዜ እንዲሆንላቸው ምኞታቸውን ገልጸዋል።

በድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ በሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የዕውቅና ሰርተፍኬትም ተበርክቶላቸዋል።
👍118❤45🎉37🔥12🤩10😢5😁1
👥New NTB

Dear Segni Gudeta, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
🎉179❤70👍55🤩40🔥27
በህዳር 14/2017ዓ.ም ለሚካሄደው ልዩ የምርቃት ፕሮግራም ዝግጁ ናችሁ?

✨✨✨

Are you ready for the amazing graduation to be held on November 23,2024?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍79🤩22❤17🎉16🔥8😱4
List of Second batch Graduates.pdf
8.9 MB
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ስማችሁ ከዚህ በላይ የተዘረዘረ ሰልጣኞች የሃያል ሂደት በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ፣ የልምድ ግንባታ እና የአእምሮ ማነፅ ስልጠና ወስዳችሁ ፈተና ያለፋችሁ በመሆኑ በህዳር 14/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በአቤል ሲኒማ አዳራሽ የሁለተኛ ዙር የምርቃት መርሃ ግብር የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን።

ከተመራቂዎቻችን ውጪ ላላችሁ የተከበራችሁ እንግዶቻችን ትኬት ሽያጭ መጀመራችንን እያሳወቅን ትኬትዎን ለመግዛት በአለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ ላይ ባለው ቢሮዋችን መግዛት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ማሳሰቢያ፡ የትኬት ሽያጭ ገንዘብ ትራንስፈር አድርጋችሁ የምትገዙ ታዳሚዎቻችን በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ብቻ ገቢ በማድረግ ትኬት መረከብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

የመግቢያ ዋጋ ለእንግዶች ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ሲሆን ለተመራቂዎች መግቢያ ነጻ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍44🎉11❤10🤩3🔥2
Kabajamtootaa fi Jaalatamtoota Waldaa Aksiiyoona Bireeksiruu Tireedingii (IBO) Abbootii Biiznasii Dhuunfaa fi Maamiltoota Keenya Hundaaf:

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
👍26❤7🎉4🔥3🤩2
ውድ ገጽታ ገንቢዎቻችን፦

የልምድ ግንባታ (Habit Building) ስልጠና ሰልጥናችሁ ነገር ግን ፈተናውን ያልተፈተናችሁ ሰልጣኞቻችን ፈተናውን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ኦንላየን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

መልካም ፈተና!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch

website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍22🤩8🎉4❤3