የከሰአት መርሃ ግብር ተጀምሯል!
አሁን ደግሞ ይህ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ መንፈስ በአስደናቂ አሰልጣኞቻችን ተጀምሯል።
The afternoon schedule has begun!
The day for these IBOs has started with renewed vigor, led by our amazing trainers.
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

🎉27❤14👍13🤩1
#happeningnow🎊
የTT እና የMT የሰርተፍኬት ሽልማት ስነስርዓት
TT and MT certificate recognition program

👍43❤10🎉10🤩6😢2🔥1😱1
ስልጠናው ተጠናቋል!
ዛሬ በሀዋሳ ሲሰጥ የነበረው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቆንጆ እና አስተማሪ ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ታላቅ ፕሮግራም በተለያዩ ክልል ከተሞች እንደሚቀጥል እና ተደራሽነቱንም ለማስፋት ጠንክረን እንደምንሰራ አቶ ሄኖክ ወጋየሁ (ኔትወርክ ዳይሬክተር) ገልጸው ስልጠናው ተጠናቋል።
The training has been completed!
Today, the IBOs' day was enriched with a beautiful and instructive session. The training concluded with a speech by Henok Wegayehu (Network Director), who assured that this excellent program would continue in different regions, with a commitment to broaden its impact.

🔥32👍29🎉7🤩7❤2
“Man does not simply exist but always decides what his existence will be, what he will become the next moment. By the same token, every human being has the freedom to change at any instant.”
―By Viktor Emil Frankl, from his book; Man’s Search for Meaning
****
“ሰው እንዲሁ በቀላሉ የሚኖር ሳይሆን፤ ሕልውናው ምን እንደሚሆን እንደዚሁም ቀጣዩ ጊዜም ምን እንደሚሆን ሁሌም መወሰን ይችላል። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ማንኛውም ሰው በማንኛውም ጊዜ የመለወጥ ነፃነት አለው።”
--በቪክቶር ኤሚል ፍራንክ፣ ከመጽሃፉ - Man’s Search for Meaning

🤩27👍24❤15🔥4🎉4
እናመሰግናለን!
በሀዋሳ ከተማ በመገኘት ይህንን ድንቅ፣ አስተማሪ፣አዕምሮ ገንቢ የሆነ ስልጠና በመስጠት እና ሰልጣኞቻችንን በማስደሰት ስልጠና ለሰጣችሁልን ታላላቅ አሰልጣኞቻችን ትልቅ ክብር እና ልባዊ ምስጋናችንን በድርጅታችን ስም ለመግለጽ እንወዳለን።
✨✨✨
Thank you!
On behalf of our organization, we would like to extend our deepest and most sincere gratitude to our trainers for coming to Hawassa City and providing such a wonderful, instructive, and personally enriching training session that has delighted our trainees.
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
በሀዋሳ ከተማ በመገኘት ይህንን ድንቅ፣ አስተማሪ፣አዕምሮ ገንቢ የሆነ ስልጠና በመስጠት እና ሰልጣኞቻችንን በማስደሰት ስልጠና ለሰጣችሁልን ታላላቅ አሰልጣኞቻችን ትልቅ ክብር እና ልባዊ ምስጋናችንን በድርጅታችን ስም ለመግለጽ እንወዳለን።
✨✨✨
Thank you!
On behalf of our organization, we would like to extend our deepest and most sincere gratitude to our trainers for coming to Hawassa City and providing such a wonderful, instructive, and personally enriching training session that has delighted our trainees.
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤56👍28🎉16🤩11😁4🔥2
የድርጅታችን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በታማኝ ግብር ከፋዮች በመስከረም 30/2017ዓ.ም ላይ በተዘጋጀው የምስጋና እና የእውቅና ሽልማት መርሃ ግብር ካለቀ በኋላ ከገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር እና ከጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጋር በቡድን ከተነሱት ፎቶ የተወሰደ...
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
🔥45👍39🤩12❤10🎉9😱4
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:
የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥቅምት ወር መርሃ-ግብር👆
በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።
ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

👍68❤16🎉5🤩5🔥4😱1
👍63❤20🎉5🤩4
🌼ፍካት የስልጠና ጥቅል ቅናሽ እነሆ ብለናል! 🌼
🌼 Discount 🌼 ይዞላችሁ ቀርቧል!🌼
የጥቅምት ወር የአበባ፣ የፍካት ወር ነው፡፡ የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥቅምት ወር እንደ ወሩ ፍክት ብላችሁ ከስልጠና ማዕዳችን እንድትሳተፉ ፍካት የስልጠና ጥቅል ቅናሽን እነሆ ብለናል፡፡
✨✨✨
ቅናሹ የሚጀምረው ዛሬ ረቡዕ 06/02 /2017 ዓ.ም ጠዋት 02:00 LT ሲሆን እስከ ረቡዕ 13/02/2017 ዓ.ም ጠዋት 02:00 LT የሚቆይ መሆኑን እንገልፃለን።
🆕አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
- ሃያል ሂደት ጥቅል 10%
- ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- አእምሮ ማነፅ 14%
- የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
🎁የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
- ወደ ሃያል ሂደት 10%
- ወደ ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- ወደ አእምሮ ማነፅ ጥቅል 14%
- ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
ፈጥነው የፍካት ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!
📌 ማሳሰቢያ፡
- ቅናሹ የሚመለከተው ለሀገር ውስጥ ግብይት ብቻ ነው።
- ለቡድን የሚውለው ነጥብ በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

🤩134👍74❤25🎉14🔥8😁6😱4
ውድ የገጽታ ገንቢዎቻችን፡
ድርጅታችን በዛሬው ዕለት የስልጠና ጥቅል ቅናሽ (ፍካት የስልጠና ጥቅል ቅናሽ) ማዘጋጀቱ ይታወቃል። ይህንን በተመለከተ ሲስተም ላይ የስልጠና ጥቅል ቅናሽ ምዝገባ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ ስለሚጀመር የስልጠና ጥቅል በፊት በነበረው ዋጋ ገዝታችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ሲስተም ላይ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
ድርጅታችን በዛሬው ዕለት የስልጠና ጥቅል ቅናሽ (ፍካት የስልጠና ጥቅል ቅናሽ) ማዘጋጀቱ ይታወቃል። ይህንን በተመለከተ ሲስተም ላይ የስልጠና ጥቅል ቅናሽ ምዝገባ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ ስለሚጀመር የስልጠና ጥቅል በፊት በነበረው ዋጋ ገዝታችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ሲስተም ላይ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
+251988010611 Sengatera Branch
website | Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
👍48🔥5❤1
Gatii gadi aanaan kuni kan jalqabu guyyaa har'aa /Roobii (06/02/2017A.L.H) ganama sa'a 2:00 yoo ta'u hanga guyyaa Roobii(13/02/2017A.L.H)tti kan turu ta'uu isaa isin beeksifna!
Finfinnee; Kutaa Magaalaa Boolee, Aanaa 3 Gamoo Shillim Darbii 4 ffaa irratti.
Lakkofsi Bilbilaa-
Damee Booleetiif -0930020395
Damee Adaamaatiif _0903441155
Damee Sangaa Taraa - 0988010611

👍42❤18🎉4🔥3😱2🤩2