Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ህይወት እንዲሳካልዎት፡፡
m. ሌሎቹም ፓኬጆች እንደየአስፈላጊነታቸው በሂደት ይገባሉ፡፡
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
አልፋ!
ለስኬቴ ጉልህ ድርሻ!!!
ሲጀምር ዘወትር ራዕዩን ሞልቶ እስኪጨርስ ድረስ የራዕዩን ዝርዝር መጠይቆች ይጠይቀዋል በየቀኑ አንድ አንድ መጠይቅ፣ ግር ካለው በይበልጥ በአልፋ ስልጠናዎችን እንዲወስድ ያስታውሰዋል፡፡ በጥያቄዎቹ መሰረት ሞልቶ ሲጨርስ፣ ስላሳ ቀናት ያክል ራዕዩን በፀሎት እንዲጠይቅ በየእለቱ በብቀታ መልዕክት ያስታውሰዋል፡፡ በዚህ አይነት 30 ቀናት ሲሞላው፡፡ የእንኳን ደህና መጣህ መልዕክት ይቀበለዋል፡፡ 30 ቀን ፀሎቱን ስርቶ ከሆነ በህይወቱ ላይ ምን ያክል ታላቅ የማይታይ ሀይልን እንደቀየረ፣ የወደፊት ህይወቱ ላይ ታላቅ የመሰረት ድንጋይ እንደጣለ፣ ነገር ግን እለት እለት ፀሎቱን በተለያየ ምክንያት ካላደረገ ደግሞ፣ ከቀደሙ ችግሮቹ ጋር ሊኖር እንደተስማማ፣ ፍላጎቶቹን ለማሳካት የሚያደርጋቸው የነበሩ ጥረቶች ላይ ታላቅ ሀይል፣ ፈጣን እመርታ፣ በአጭር ግዜ ማሳካትን ያገኝ የነበረውን ያንን ታላቅ ጉልበት እንዳጣ እና አሁን የሀሳብ ለውጥ ካለውግን ከታች ያለውን ጀምር የሚለውን በመጫን መጀመር እና ለመጪው 30 ቀናት በመተግበር ለውጥ ማምጣት እንደሚችል፡፡ ካልሆነ ደግሞ ፀልያለሁ ቀጥል የሚለውን በመጫን ማለፍ እንደሚችል፡፡
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
አይቢኦዎች ወደዚህ ሶሻል ሚድያ ሰዎችን እንዲቀላቀሉ ካደረጉ፣ እና ይህ ሰው የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን በአውቶግራፍ ላይ በየሳምንቱ በሚለቀቅለት ማስታወቂያ መሰረት ለመሰልጠን ቢወስን ወይንም አይቢኦ ሆኖ ለመስራት ቢወስን ወደአውቶግራፍ እንዲቀላቀል ያደረገው አይቢኦ ስፖንሰር ይሆናል፡፡ ይህም በአውቶግራፍ ላይ የአልፋን ሬጅስትሬሽን ሊንክ ሲጫን ስፖንሰር የሚለው ላይ አውቶማቲክ የስፖንሰሩ ዩዘር ኔም ይመጣለታል፡፡
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
አልፋ!
ለስኬቴ ጉልህ ድርሻ!!!
አውቶግራፈር ለመሆን ሲመዘገቡ ሙሉ ህግና ደንብ ይኖረዋል፡፡ ጥላቻን፣ ስድብን፣ ዘረኝተንን፣ ክፋትን፣ …. ላላስተላልፍ፣ በጎ፣ ጠቃሚ፣ ቀና፣ አስተማሪ፣ ሰውን እና ማህበረሰብን የሚገነቡ መረጀዎችን ብቻ ልለቅ፣ ለዕድቀትና ለስኬት ልጠቀምበት የሚልን ጨምሮ፡፡

🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
በአውቶግራፍ ላይ ከ1ሺ በላይ ተከታይ እና ከ 3ሺ በላይ ሰዓት ቪድዮአቸው የታየላቸው ሰዎች የአጋር ገፅታ ገንቢነትን በመቀላቀል ጠቀም ያለ ክፍያ ማግኝት ይችላሉ፡፡ ክፍያቸው እንደየደረጃቸው ይለያይል ከፍተኛ ተጠቃሚ የሚሆኑት ደረጃቸው ከፍ ባለ ቁጥር ነው፡፡ ደረጃቸው ከፍ ያሉ አውቶግራፈሮች ደግሞ የተለያዩ አላስፈላጊ ወይንም ውሸት መልዕክቶችን የማስተላለፍ ዝንባሌአቸው የቀነሰ ነው፡፡
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አልፋ!
ለስኬቴ ጉልህ ድርሻ!!!
ይህ የማህበራዊ ትስስር ገፆችን፣ የቀጥተኛሽያጭ ግብይትን፣ የግልስብዕና ማሻሻያ ስልጠናዎችን፣ የኤሌክትሮኒክ ግብይትን እና የ አይቲን ጥምረት ጥቅም የያዘ ሀያል የለውጥ ነውጥ የሚያመጣ የሀገርን እና የማህበረሰብን ታሪክ የሚለውጥ መድረክ ነው፡፡
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
አልፋ!
ለስኬቴ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear IBOs
Congratulations!. Breakthrough SC started building its own social media which allows IBOs and the public to have a positive, constructive and peaceful information builder.
Also with a great income generating opportunity for IBOS
We shall inform you its progress and launching asap!
Alpha!
My state for significance!!!
Breakthrough!!!!!! Your Critical Mind! Alpha!my state for significance!!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ አመለካከት ክፍል 3 በአሰልጣኝ ሮቤል ሀረጎት እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the 3rd part of the pervious training.
Trainer:- Robel Haregot
Title of the Training : Attitude part 3
Alpha!
Your state for significance
Attitude part 3
👍3🎉1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ አመለካከት የመጨረሻው ክፍል በአሰልጣኝ ሮቤል ሀረጎት እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the last part of the pervious training.
Trainer:- Robel Haregot
Title of the Training : Attitude part 4
Alpha!
Your state for significance
2
Attitude part 4
Dear Breakthrough partners!
Congratulations!

Now our company is registered on google maps!

Alpha!
Our state for significance!!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ አዲስ ስልጠና እንጀምራለን፡፡
የስልጠናችን ርዕስ:- ትልቅነት ክፍል 1
በአሰልጣኝ:- ከበደ ገዳ
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on Big.
Trainer:- Kebe Geda
Title of the Training : big part 1
Alpha!
Your state for significance
1🎉1
Big part 1
🎉3👍2
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ ትልቅነት ክፍል 2 በአሰልጣኝ ከበደ ገዳ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the second part of the pervious training.
Trainer:- Kebede Geda
Title of the Training : Big part 2
Alpha!
Your state for significance
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ ትልቅነት የመጨረሻው ክፍል በአሰልጣኝ ከበደ ገዳ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!

Dear all we have upload the last part of the pervious training.
Trainer:- Kebede Geda
Title of the Training : Big part 3
Alpha!
Your state for significance
👍1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ አዲስ ስልጠና እንጀምራለን፡፡
የስልጠናችን ርዕስ:- ከምቾት ቀጠና መውጣት
በአሰልጣኝ:- ካሱ ጃንቦ
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on stepping out of comfort zone..
Trainer:- Kasu Janbo
Title of the Training : stepping out of comfort zone part 1
Alpha!
Your state for significance
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች ኮሚሽን ወስዳችሁ ከድርጅታችን ጋር ውል ያልተፈራረማችሁ በሙሉ ሰኞ ሚያዝያ 26 እና ረብዕ ሚያዝያ 28 ከ4:00 - 6:00 ሰዓት ብቻ በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ውል እንድትፈጽሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Dear Breakthrough Trading S.C brand builders who have taken commsion but who have not signed a contract with breakthrough trading we kindly request you to come to our office on Monday, April 26 and Wednesday April 28 4:00 - 6:00 o'clock only and sign the contract .
Alpha!
Your state for significance
Genuine Team leaders donating blood!
Thank you very much for doing so!
We are proud of you! You are real Genuine!
Alpha!
Our state for significance!!!