ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች!!!!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ!!!!
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
ካምፓኒአችን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የራሱን የሶሻል ሚድያ የመገንባት ስራ መጀመሩን ስንገልፅ በደስታ ነው።
🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
የፕሮጀክት ስም፡ አውቶግራፍ የሶሻል ሚድያ
ኣላማ፡
የማህበራዊ ትስስርን እና የግልስብዕናን በማጣመር ተጠያቂነትን በግልፅ የሚያሳይ የማህበራዊ ትስስርን መገንባት፡፡
አሁን ያለውን የማህበራዊ ትስስር ሚድያን የመጥፎ መረጃ እና ሰላም የማደፍረሻነትን በማስቆም የጥሩ ስብዕና መገንቢያ፣ አስፈላጊ መረጃዎች በፍጥነት ማግኛ፣ የስራ ዕድል ፈጠራን በሰፊው ማስፋፊያ፣ ብቁ እና ሃላፊነት የሚሰማው ማህበረሰብ መገንቢያ ማድረግ፡፡
በአማርኛ በኦሮምኛ በእንግሊዝኛ በትግርኛ የሚሰራ ከዚያም አረብኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ቻይንኛ፣ ስፓኒሽ፣ ኡርዱ፣ ጨመርበት እንደየአስፈላጊነቱም ሌሎችንም የሚጨምር፡ ይሆናል።
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
ይዘት
የአልፋ የወርክቡክ አፕልኬሽንን በዝርዝር የያዝ፣ ምስልን፣ ድምፅን፣ ፅሁፈን፣ ቪድዮን መለጠፍ የሚችል፡፡
እያንዳንዱ አውቶግራፈር በሚከፍተው ቻናል፣ ግሩፕ፣ ገፅ፡፡ መሰረት እንደየደረጃው በተጠቀሰው መሰረት ጠቀም ያለ የማስታወቂያ ክፍያ ያገኛል፡፡
ሰዎች የራሳቸውን የሕይወት መርህ በምዝገባ ወቅት እንዲፅፉ በማድረግ እያንዳንዱን መልዕክት ከመለጠፍ በፊት ፣ ማስታወሻ ይጠይቃቸዋል፡፡ ውድ…….. አውቶግራፈር እርስዎ አሁን በተለያየ ስሜት ውስጥ ሊሆኑ ይችላሉ ነገር ግን እርስዎ በተረጋጋ አእምሮ የህይወቴ መርሆች ያሉት ……… ነው፡፡ ስለዚህ ይህ አሁን የሚለጥፉት መልዕክት እርስዎን የማይገልፅ ከሆነ አይለጥፉት፡፡ አውቶግራፍ ለእርስዎ አቋም የሚቆም፡፡
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
የአውቶግራፍ ሶሻል ሚድያን ለመቀላቀል የሰዎችን ዝርዝር አድራሻ ይይዛል እንደየሀገሩ ስልጣኔ ከሰውየው ማንነት ማረጋገጫ ጋር የተያያዘ ይሆናል፡፡ ለምሳሌ፡ አድራሻ፣ ቲን፣ ስልክ፣ ማንኛውም የህግ እና ደንብ መጣስ ሲኖር በቀጥታ ሰውየውን ማግኝት ይቻላል፡፡ ስለዚህ በአውቶግራፍ ሰዎች በሃላፊነት ብቻ ይጠቀማሉ፡፡
🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
አውቶግራፍ ሶሻል ሚድያ እንደዚሁ የባለቤቱን ዝርዝር የሥራ ልምድ፣ በየግዜው ባለቤቱ እያስገባ ቀጣሪዎች ታማኝ የሰራተኛ መፈለጊያ ቦታ ያደርጉታል፣ በተጨማሪም የአውቶግራፍ ባለቤቶች፣ ስራ የሚያፈላልጉበት ስፊ መድረክ ይሆናል፡፡
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
በየሳምንቱ አውቶግራፍ ለቀዳሚ አምስት ጓደኞቻቸው በመውደድ እና በአስተያየት በመስጠት ምስጋናን፣ አድናቆትን፣ ፍቅራቸውን፣ ማበረታቻን፣ እንዲልኩላቸው ማስታወሻ ይልክላቸዋል፡፡
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
በየቀኑ፡- ጠዋት 12፡00 ማታ 3፡00 ላይ ወይንም አውቶግራፈሩ ሊያስተካክል በሚችለው ሰዓት የሚከተሉትን ነገሮች ያስታውሰዋል፡፡
a. የዝምታ ሰዓትን፣
b. የምስጋና መፃፍን
c. የፀሎት ማድረግን
d. እባክዎ የህልም ሰሌዳዎን ይመልከቱ የሚል መልእክት፡፡ ክሊክ አድርገው ሲከፍቱም ይህንን ስላሳብከኝ፣ እንድፈልግ ስላነሳሳኸኝ አመሰግንሀለሁ የሚል ድምፅ እና ፅሁፍ፡፡ እምነታቸውንም እለት እለት ለማገዝ 30 የተለያዩ ፅኁፎች፡፡
e. ድሪም ቦርድ ሲያልቅ ፅኁፎቹን እና ምስሎቹን በሰብሊሚናል መልዕክት ሞባይል ስክሪናቸው ላይ በቅጽበታዊ እይታ እንዲመጣ ያደርጋል፡፡
f. ህልምን ራዕይን፣ ግብን ሲጨርሱ ወደ አውቶግራፍ ገጽዎ ላይ ልለጥፈው ብሎ ይጠይቃቸዋል፡፡ በተለያየ አማራጭ ባክግራውንድ፣ እና ፍሬም እንዲለጥፉትም ያደርጋል፡፡
g. በየወሩም በሀሳብ፣ በስሜት፣ በተግባር፣ በውጤት ያሳኩትን ነገር በብቅታ መልእክት እያስታወሰ፡፡ በሃሳብዎ ያመጡትን ለውጥ በአውቶግራፍ ላይ ቢያካፍሉ የብዙ ሰዎችን ሕይወት ይቀይራሉ፡፡ በስሜትዎ ላይ ያመጡት ለውጥ ካለ ለሚወዷቸው በአውቶግራፍ ላይ ቢያካፍሉ ለህይወታቸው መለወጥ ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ትንሽ ትልቅ ሳይሉ ያገኙትን ማንኛውንም ስኬት ወይንም ፈልገው ያገኙትን ነገር በአውቶግራፍ ላይ ቢያካፍሉ ለብዙዎች መነሳሳትን እኔም እችላለሁ ማለትን ይፈጥራሉ፡፡ ስኬትዎን ያካፍሉ፡፡ የሚሉ መልዕክቶች በየሳምንቱ ይልክላቸዋል፡፡ እንዲያካፍሉም ወጥ ነገር እንዲከተሉ፣ ክሊክ አድርገው የሚከፍቱት መላኪያ ፎርም ይኖራል፡፡ ፎርሙም ይጠይቃቸዋል፡፡ ለምሳሌ ስኬት በሚለው፡፡ ያገኙት ውጤት፣ ለውጤቱ ምክንያት የሆነው እለት እለት በህሊናዎ የሰሩት የሐሰብ ተግባር በምርጫ (ምስጋና፣ አእምሮ ባንክ፣ ፀሎት፣ አዎንታዊ ማረጋገጫ፣ በምናብ ማየት፣ ….) ለስንት ግዜ ሰሩት፣ በውጤቱ የተሰማዎት እና ለሚወዷቸው የሚያስተላለፉት መልዕክት፡፡
h. የህልም ሰሌዳን በመኝታ ቤት፣ በላፕቶፕ ባክግራውንድ፣ በስልክ ባክግራውንድ፣ በተለያዩ ቦታዎች ላይ የለጠፉትን በፎተግራፍ ለሚወዷቸው ያካፍሉ፣ ለምን እንደለጠፉም ያስተምሩ፡፡ የሚሉ መልዕክቶች በየወሩ ለአውቶግራፈሮች በብቅታ መልዕክት ይመጣላቸዋል፡፡ ሲለጥፉም ክሊክ በማድረግ መጠይቅ ይመጣላቸዋል፡፡ ፎተግራፍ እዚህ ያያይዙ የሚል፣ የለጠፍኩበት ምክንያት የሚል በፅኁፍ የሚብራራ፣ የለጠፉበት ቀን/ ወር፣ ስለጥፍ የተሰማኝ ስሜት፣ አጠገቤ ካሉ ሰዎች የተባልኳቸው ነገሮች እና የገጠመኝ ነገር፡፡
i. በጎ ቃላትን ከነትርጉማቸው እና ከነ ማብራሪያው በየእለቱ ከአውቶግራፍ በሁሉም ገፅ ላይ ይላካል፡፡ 365 ይሆናሉ፡፡
j. የግብ መሙያ ጥያቄዎችን አውቶማቲካሊ ራዕዩን እና ህልሙን ሞልቶ ለጨረሰ ይመጣለታል፡፡ ህልሙን የሚሞላበትን ብቅታ መልዕክት መጠይቅ የሚመጣለትም ራዕዩን ሞልቶ የጨረሰ ብቻ ነው፡፡ ራዕዩን ከነ፴ ቀን ፀሎቱ፣ ህልሙን፣ ግቡን፣ እና ተግባሩን ሞልቶ ሲጨርስ ሲጨርስ በየኣንዳንዱ ላይ እንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ይደርሳቸዋል፡፡ በተጨማሪም በገጻቸው ላይ ደረጃ ይሰጣቸዋል፡፡ ምሳሌ፡- ውድ………… እንኳን ደስ አልዎ አሁን የማይታየውን የሃይል አለም በታላቅ ደረጃ ቀይረዋል ……………… (ራዕይዎን፣ ህልምዎን፣ ግብዎን…) በማወቅዎ፣ አሁን ለስሜት ህዋሳት የማይታይ ነገር ግን በደቂቅ አለም፣ ወይንም በሀይለ ሀሳብ አለም የነገ የሚታይ ህይወትዎን ዘር ዘርተዋል፣ አሁን ከእርስዎ የሚጠበቀው ይህንን ዘር እንዲለመልም ዘወትር ውሃ ማጠጣት ነው እርሱም እለት እለት አውቶግራፍ ለእርስዎ ስኬት በሚልክልዎ ማስታወሻ መሰረት ታምነው በምናብ ማየትን፣ ምስጋናን፣ ፀሎትዎን፣ መስራት ብቻ ነው፡፡ የእርስዎ የህይወት ስኬት የአውቶግራፍ አገልግሎት ነው፡፡
k. የተግባር ዕቅድ መሙያ ቅፅ በየእለቱም የተግባር ዕቅዱን በብቅታ መልእክት ያስታውሳል፡፡ ውድ………….. አውቶግራፈር የዛሬ ተግባርዎን ቀድመው በግዜ ይስሩ፣ ሁሉ ቀን የራሱ ምክንያትና ሰበብ አለው፣ ሁሉንም ቀን በራስዎ የህልም እና የግብዎ ስኬት ምክንያትነት ያሸንፉ! አሁኑኑ ይስሩት! ማታ ደሰሰሰሰ ይልዎታል፡፡ አውቶግራፍ ያልዎት በህይወት እንዲሳካልዎት! የተግባር ዕቅድ ላይ የሞሉትን ተግባርም በካላንደራቸው ላይ የሚያያይዝ፡፡
l. አእምሮ ባንክን በሞሉት ሰዓት ያስታውሳቸዋል፡፡ አላርም ራሱ የሚያጮኽ፡፡ በስክሪን ላይም፡፡ ያልተዘራ አይታጨድም፡፡ …………. አውቶግራፈር ዛሬ ህሊናዎን ወደ ስኬትዎ ካነፁት ነገ በህልምዎ ስኬት ውስጥ ይኖራሉ፡፡ ዛሬውኑ ህሊናዎን ለመቀየር ዛሬን ብቻ፡፡ የህሊና ቀመርዎን ይሙሉ፡፡ አውቶግራፍ ያልዎት በ

👍3❤1
ህይወት እንዲሳካልዎት፡፡
m. ሌሎቹም ፓኬጆች እንደየአስፈላጊነታቸው በሂደት ይገባሉ፡፡
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
አልፋ!
ለስኬቴ ጉልህ ድርሻ!!!
ሲጀምር ዘወትር ራዕዩን ሞልቶ እስኪጨርስ ድረስ የራዕዩን ዝርዝር መጠይቆች ይጠይቀዋል በየቀኑ አንድ አንድ መጠይቅ፣ ግር ካለው በይበልጥ በአልፋ ስልጠናዎችን እንዲወስድ ያስታውሰዋል፡፡ በጥያቄዎቹ መሰረት ሞልቶ ሲጨርስ፣ ስላሳ ቀናት ያክል ራዕዩን በፀሎት እንዲጠይቅ በየእለቱ በብቀታ መልዕክት ያስታውሰዋል፡፡ በዚህ አይነት 30 ቀናት ሲሞላው፡፡ የእንኳን ደህና መጣህ መልዕክት ይቀበለዋል፡፡ 30 ቀን ፀሎቱን ስርቶ ከሆነ በህይወቱ ላይ ምን ያክል ታላቅ የማይታይ ሀይልን እንደቀየረ፣ የወደፊት ህይወቱ ላይ ታላቅ የመሰረት ድንጋይ እንደጣለ፣ ነገር ግን እለት እለት ፀሎቱን በተለያየ ምክንያት ካላደረገ ደግሞ፣ ከቀደሙ ችግሮቹ ጋር ሊኖር እንደተስማማ፣ ፍላጎቶቹን ለማሳካት የሚያደርጋቸው የነበሩ ጥረቶች ላይ ታላቅ ሀይል፣ ፈጣን እመርታ፣ በአጭር ግዜ ማሳካትን ያገኝ የነበረውን ያንን ታላቅ ጉልበት እንዳጣ እና አሁን የሀሳብ ለውጥ ካለውግን ከታች ያለውን ጀምር የሚለውን በመጫን መጀመር እና ለመጪው 30 ቀናት በመተግበር ለውጥ ማምጣት እንደሚችል፡፡ ካልሆነ ደግሞ ፀልያለሁ ቀጥል የሚለውን በመጫን ማለፍ እንደሚችል፡፡
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
አይቢኦዎች ወደዚህ ሶሻል ሚድያ ሰዎችን እንዲቀላቀሉ ካደረጉ፣ እና ይህ ሰው የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን በአውቶግራፍ ላይ በየሳምንቱ በሚለቀቅለት ማስታወቂያ መሰረት ለመሰልጠን ቢወስን ወይንም አይቢኦ ሆኖ ለመስራት ቢወስን ወደአውቶግራፍ እንዲቀላቀል ያደረገው አይቢኦ ስፖንሰር ይሆናል፡፡ ይህም በአውቶግራፍ ላይ የአልፋን ሬጅስትሬሽን ሊንክ ሲጫን ስፖንሰር የሚለው ላይ አውቶማቲክ የስፖንሰሩ ዩዘር ኔም ይመጣለታል፡፡
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
አልፋ!
ለስኬቴ ጉልህ ድርሻ!!!
አውቶግራፈር ለመሆን ሲመዘገቡ ሙሉ ህግና ደንብ ይኖረዋል፡፡ ጥላቻን፣ ስድብን፣ ዘረኝተንን፣ ክፋትን፣ …. ላላስተላልፍ፣ በጎ፣ ጠቃሚ፣ ቀና፣ አስተማሪ፣ ሰውን እና ማህበረሰብን የሚገነቡ መረጀዎችን ብቻ ልለቅ፣ ለዕድቀትና ለስኬት ልጠቀምበት የሚልን ጨምሮ፡፡
🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍
በአውቶግራፍ ላይ ከ1ሺ በላይ ተከታይ እና ከ 3ሺ በላይ ሰዓት ቪድዮአቸው የታየላቸው ሰዎች የአጋር ገፅታ ገንቢነትን በመቀላቀል ጠቀም ያለ ክፍያ ማግኝት ይችላሉ፡፡ ክፍያቸው እንደየደረጃቸው ይለያይል ከፍተኛ ተጠቃሚ የሚሆኑት ደረጃቸው ከፍ ባለ ቁጥር ነው፡፡ ደረጃቸው ከፍ ያሉ አውቶግራፈሮች ደግሞ የተለያዩ አላስፈላጊ ወይንም ውሸት መልዕክቶችን የማስተላለፍ ዝንባሌአቸው የቀነሰ ነው፡፡
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አልፋ!
ለስኬቴ ጉልህ ድርሻ!!!
ይህ የማህበራዊ ትስስር ገፆችን፣ የቀጥተኛሽያጭ ግብይትን፣ የግልስብዕና ማሻሻያ ስልጠናዎችን፣ የኤሌክትሮኒክ ግብይትን እና የ አይቲን ጥምረት ጥቅም የያዘ ሀያል የለውጥ ነውጥ የሚያመጣ የሀገርን እና የማህበረሰብን ታሪክ የሚለውጥ መድረክ ነው፡፡

Dear IBOs
Congratulations!. Breakthrough SC started building its own social media which allows IBOs and the public to have a positive, constructive and peaceful information builder.
Also with a great income generating opportunity for IBOS
We shall inform you its progress and launching asap!
Alpha!
My state for significance!!!

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ አመለካከት ክፍል 3 በአሰልጣኝ ሮቤል ሀረጎት እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the 3rd part of the pervious training.
Trainer:- Robel Haregot
Title of the Training : Attitude part 3
Alpha!
Your state for significance

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ አመለካከት የመጨረሻው ክፍል በአሰልጣኝ ሮቤል ሀረጎት እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the last part of the pervious training.
Trainer:- Robel Haregot
Title of the Training : Attitude part 4
Alpha!
Your state for significance
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the last part of the pervious training.
Trainer:- Robel Haregot
Title of the Training : Attitude part 4
Alpha!
Your state for significance
❤2
Dear Breakthrough partners!
Congratulations!
Now our company is registered on google maps!
Alpha!
Our state for significance!!!

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ አዲስ ስልጠና እንጀምራለን፡፡
የስልጠናችን ርዕስ:- ትልቅነት ክፍል 1
በአሰልጣኝ:- ከበደ ገዳ
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on Big.
Trainer:- Kebe Geda
Title of the Training : big part 1
Alpha!
Your state for significance
የስልጠናችን ርዕስ:- ትልቅነት ክፍል 1
በአሰልጣኝ:- ከበደ ገዳ
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on Big.
Trainer:- Kebe Geda
Title of the Training : big part 1
Alpha!
Your state for significance
❤1🎉1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ ትልቅነት ክፍል 2 በአሰልጣኝ ከበደ ገዳ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the second part of the pervious training.
Trainer:- Kebede Geda
Title of the Training : Big part 2
Alpha!
Your state for significance
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the second part of the pervious training.
Trainer:- Kebede Geda
Title of the Training : Big part 2
Alpha!
Your state for significance
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ካለፈው ስልጠና የቀጠለ ትልቅነት የመጨረሻው ክፍል በአሰልጣኝ ከበደ ገዳ እንዲህ ቀርቦልናል፡፡
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the last part of the pervious training.
Trainer:- Kebede Geda
Title of the Training : Big part 3
Alpha!
Your state for significance
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the last part of the pervious training.
Trainer:- Kebede Geda
Title of the Training : Big part 3
Alpha!
Your state for significance
👍1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሰልጣኞቻችን ስልጠናዎቻችን እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ ዛሬ አዲስ ስልጠና እንጀምራለን፡፡
የስልጠናችን ርዕስ:- ከምቾት ቀጠና መውጣት
በአሰልጣኝ:- ካሱ ጃንቦ
መልካም የስልጠና ጊዜ!!!
Dear all we have upload the next training on stepping out of comfort zone..
Trainer:- Kasu Janbo
Title of the Training : stepping out of comfort zone part 1