Breakthrough Trading S.C ®
54.5K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Eid Mubarak
👍12074🎉20🤩13🔥8😱1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 03/08/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
             ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
             ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
             ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
             ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍489🎉3😁1😱1😢1🤩1
Mekelle Franchise Office Grand Opening is around the corner! 🎉🎉🎉
To show you a glimpse of the Franchise office...

የመቀለ ፍራንቻይዝ ቢሮ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተቃርቧል! 🎉🎉🎉
የመቀለ ፍራንቻይዝ ቢሮ ለማሳየት ያክል...
201👍58🎉25🤩21🔥12😱8😁4😢1
የ3ኛው ዙር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመቐለ እሁድ ሚያዚያ 6/2016ዓ.ም ይከበራል! 🎉🎉🎉
ዝግጁ ናችሁ?


ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድን መፍጠር ነው!

📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Shilm building 4th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
👍7526🎉21🤩6😁5
ፍቅር አስኳላ
የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!


📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት አዲስ ልብ ህክምና ሆስፒታል፤ ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
📞0905272829
👍5124🤩7😱2
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ መሪ የገፅታ ገንቢዎች እና ከፍተኛ የማኔጅመንት አካላት ጉዞ ወደ መቐለ!

በዛሬው ዕለት የድርጅታችን ፍራንቻይዝ ቢሮ በመቐለ ይመረቃል 🎉
እንዱሁም በነገው ዕለት የገፅታ ገንቢዎች ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞቻች እና መሪ ገፅታ ገንቢዎች እንደዚሁም ከከፍተኛ የማኔጅመንት አካላት ጋር ይከበራል።
🎉8666👍29🤩13😁5
#happeningnow

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ መቐለ ፍራንቻይዝ ቢሮ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት በክንውን ላይ ይገኛል...

ራዕያችን፤ ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር ነው!
142👍57🎉27🤩12😱5🔥4😁1
#happeningnow🎊

የ3ኛው ዙር የገፅታ ገንቢዎች ቀን በመቐለ ከተማ!
🎉6039👍19🔥13🤩8😱2