Breakthrough Trading S.C ®
54.5K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮዋችን ከፍተኛ ሽያጭ ላስመዘገቡ የገጽታ ገንቢዎቻችን የዕውቅና ሰርተፍኬት ተበረከተ!

በዛሬው ዕለት መጋቢት 30/2016ዓ.ም በአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮዋችን በሂፕኖቴራፒስት እና አሰልጣኝ አቶ ነጻነት ዘነበ የዕውቅና ሰርተፍኬት እንዲያበረክቱ ተጋብዘዋል። አቶ ነጻነት ዘነበም ከፍተኛ ሽያጭ ላስመዘገቡ ሰርተፍኬት አበርክተዋል።

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
🎉70👍4532🤩12😁5
🎊🎊🎊

የ3ኛው ዙር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመቀለ ከተማ!


የፊታችን እሁድ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ላይ በታላላቅ አሰልጣኞቻችን፤ አሰልጣኝ ሜሮን አበበ፣ አሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት፣ አሰልጣኝ ግርማይ ሙሉጌታ፣ አሰልጣኝ ሰመረ ነጋሽ እና በገጽታ ገንቢ እና አሰልጣኝ ተስፋ ወንድሙ ስልጠና ይሰጣል!


ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድን መፍጠር ነው!

📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Shilm building 4th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
👍5732🔥15🎉6🤩6
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ቤተሰቦች!

ድርጅታችን በመቀለ ከተማ የፍራንቻይዝ ቢሮውን ለመክፈት በሂደት ላይ እንዳለ ይታወሳል። በአሁን ሰዓት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ይገኛል። ስለሆነም በሚያዚያ 5/ 2016ዓ.ም፤ የፍራንቻይዝ ቢሮው የምርቃት ስነ ስርዓት ይካሄዳል 🎊🎊🎊

በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍7136🎉7🤩3😱1
Breakthrough Trading S.C ®
ማስታወቂያ❗️❗️❗️ 📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
ለማስታወስ ያክል!

ከባንክ ወደ ባንክ ሆነ ከአንድ ባንክ የገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ፤ በሌላ ሰው ስም ገንዘብ ገቢ የተደረገ የገቢ ደረሰኝ ተቀባይነት የማይኖረው መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

የድርጅቱ ሂሳብ ክፍል
👍3614😢11😱4
የረመዳን ፆም አፍጥር ሥነ-ሥርዓት

ሚያዝያ 1/2016

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ አመራሮች እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የረመዳን ጾም በማስመልከት የአፍጥር ስነ-ስርዓት በስካይላይት ሆቴል የሚገኘው የጀጎል አረብያን ሬስቶራንት በጋራ አካሂደዋል ::

አያይዘውም የመልካም በዓል  ምኞታቸውን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች አስተላልፈዋል ::

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
129👍32🤩25🔥14😁6🎉5😢3
Eid Mubarak
👍12074🎉20🤩13🔥8😱1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 03/08/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
             ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
             ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
             ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
             ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍489🎉3😁1😱1😢1🤩1
Mekelle Franchise Office Grand Opening is around the corner! 🎉🎉🎉
To show you a glimpse of the Franchise office...

የመቀለ ፍራንቻይዝ ቢሮ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ተቃርቧል! 🎉🎉🎉
የመቀለ ፍራንቻይዝ ቢሮ ለማሳየት ያክል...
201👍58🎉25🤩21🔥12😱8😁4😢1
የ3ኛው ዙር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመቐለ እሁድ ሚያዚያ 6/2016ዓ.ም ይከበራል! 🎉🎉🎉
ዝግጁ ናችሁ?


ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድን መፍጠር ነው!

📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Shilm building 4th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
👍7526🎉21🤩6😁5
ፍቅር አስኳላ
የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!


📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት አዲስ ልብ ህክምና ሆስፒታል፤ ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
📞0905272829
👍5124🤩7😱2
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ መሪ የገፅታ ገንቢዎች እና ከፍተኛ የማኔጅመንት አካላት ጉዞ ወደ መቐለ!

በዛሬው ዕለት የድርጅታችን ፍራንቻይዝ ቢሮ በመቐለ ይመረቃል 🎉
እንዱሁም በነገው ዕለት የገፅታ ገንቢዎች ቀን ከታላላቅ አሰልጣኞቻች እና መሪ ገፅታ ገንቢዎች እንደዚሁም ከከፍተኛ የማኔጅመንት አካላት ጋር ይከበራል።
🎉8666👍29🤩13😁5
#happeningnow

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ መቐለ ፍራንቻይዝ ቢሮ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት በክንውን ላይ ይገኛል...

ራዕያችን፤ ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር ነው!
142👍57🎉27🤩12😱5🔥4😁1