Breakthrough Trading S.C ®
54.4K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የሚያዚያ ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል በቦሌ ቅርንጫፍ፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።


አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
28👍22🤩6🔥5😁3😱1
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች!

ከዚህ በፊት እንዳሳወቅነው በአገልግሎት አሰጣጣቸው ጥሩ የሆኑትን ባንኮች ዘርዝረን ያስቀመጥን ሲሆን፥ ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ከዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ በእነዚያ ባንኮች እንድትጠቀሙ እየጠየቅን ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ (RTGS) የሚደረጉ የገንዘብ ልውውጦች የባንክ ሪፈረንስ ቁጥር ማግኘት እና ዳታ ቤዝ ውስጥ ማስገባት በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ፤ በተመሳሳይ ባንክ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።


የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
37👍34🤩4🔥3
👥New NTB

Dear Liknesh Temesgen , Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

Alpha our State for Significance!

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Shilm building 4th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍8949🎉28🔥8🤩8😱7😁3
#Testimony

ወጣት ካሊድ ሰኢድ ስልጠናችንን ከወሰደ በኋላ እንዴት በቢዝነሱ ላይ ስልጠናውን መተግበር እንደቻለ አብስሮናል። ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ገጻችን ይመልከቱ 🎥🎥 https://youtu.be/MtzcxFsqYvc?si=2kknp7x4U3KSgPOb
62👍25🤩9
‼️ ማስታወቂያ ‼️
ውድ ገፅታ ገንቢዎቻችን፤

አዲስ በተለቀቀው የሲስተም ማስተካከያ ላይ ወደ አካውንታችሁ ስትገቡ የሚጠይቀውን መረጃ በሙሉ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎን በማስገባት አካውንትዎን ACTIVATE እንዲያደርጉ እያሳወቅን ለሚኖራችሁ ማንኛውም ጥያቄ ወደ መረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ሰጪ ክፍል (IT Support office) መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ
96👍57🔥11🤩10🎉5😁4
Breakthrough Trading S.C ®
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን: የአልፋ ጥቅል ስልጠና የሚያዚያ ወር መርሃ-ግብር👆 በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን። ይህንን በመገንዘብ በአካል በቦሌ ቅርንጫፍ፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ…
ማሳሰቢያ ❗️❗️❗️

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞች በሙሉ፦

ከዚህ በፊት በተለጠፈው የአልፋ ስልጠና መርሃ-ግብር ላይ ለመመዝገብ፤ በቦሌ ቅርንጫፍ ብቻ ምዝገባ የምንቀበል መሆኑን በአክብሮት እናሳስባለን። ስለሆነም ይህን በመገንዘብ ቦሌ ቅርንጫፍ (ኤጂ ግሬስ ፕላዛ፣ 5ኛ ህንጻ) ላይ በመሄድ መመዝገብ የሚትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
👍25🤩4😢31😱1🎉1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (Training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 26/07/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
           ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
           ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
           ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
           ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍296🎉4🤩3😱2
የ3ኛው ዙር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በመቀለ ከተማ!

🎊በቅርብ ቀን🎊

ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድን መፍጠር ነው!

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Shilm building 4th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍37🤩3716🎉12🔥8
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ማኔጅመንት ከመስራቾቹ እና ከገጽታ ገንቢዎቹ ጋር ተወያየ

መጋቢት 25/2016

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ማኔጅመንት ከNTB እና ከዛ በላይ ከሆኑ ገጽታ ገንቢዎች እና የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ መስራቾች እንዲሁም አሶሼት ሊድ ቲም  ጋር በጋራ በመሆን በቀጣይ ስለሚኖሩ አሰራሮች ላይ በመወያየት አቅጣጫዎች በማስቀመጥ ውይይት ተደርጓል።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
77👍49🤩13🔥10🎉10😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብሬክስሩ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የለውጥ ትውልድ የተሰኘውን ፕሮጀክት ትግበራው ተጀምሮ ወደተለያዩ ክልሎች የግል ስብዕና ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

በመቐለ የነበረውም የስልጠና ቆይታ እንደሚከተለው ተዘግቧል...

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
🤩36👍2722🎉6😢5🔥1😁1
🎊Thank you 20K Subscribers 🎊

https://youtube.com/@breakthroughtradings.c?si=jFRysCOoW89QzxB7

Alpha our State for Significance!

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Shilm building 4th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
89👍28🔥12🎉12🤩9😱4😢2
ውድ የብሬስክሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች፦
ብሬክስሩ የሚሰጣቸውን የአልፋ ስልጠና ጥቅሎችን ለማወቅ እባክዎ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇🏽👇🏽👇🏽


https://youtu.be/5hBGuUTX1To?si=JRXdHCuyAT_Sv_fM

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍4010🎉6🤩6
ማስታወቂያ❗️❗️❗️

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍3514🎉5
የድርጅታችን መሪ አሰልጣኝ እና የገጽታ ገንቢ የሆኑት ኢንጅነር ግርማ ተገኝ በደቡብ ሱዳን በሚገኘው የፍራንቻይዝ ቢሮ የገበያ ማስፋፊያ ለማድረግ የደቡብ ሱዳን ፍራንቻይዘራችን በሆኑት አቶ ተክለሃይማኖት እና አሰልጣኝ እና የገጽታ ገንቢ በሆኑት አቶ ካሱ ጃምቦ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

መልካም የስራ ዘመን!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
85👍54🤩32🎉13