Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.5K photos
274 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የ2ኛው ዙር የገጽታ ገንቢዎች ቀን በድሬዳዋ እና በአዳማ!

🎊🎊🎊 በሁለቱም ከተሞች እኩል ሰዓት እና እኩል ቀን የሚከበር ይሆናል።🎊🎊🎊

ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድን መፍጠር ነው!

TikTok: https://vm.tiktok.com/ZMMy41QHe/
🤩31👍1916🎉5🔥2😁2😱2
👥New NTB

Dear Tamrat Azezew, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

Alpha our State for Significance!

📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Shilm building 4th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
🎉169👍7637🤩32😱9🔥3😁3
ፍቅር አስኳላ የመጀመሪያውን ዓመት የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል!

ፍቅር አስኳላ አ.ማ በ2012ዓ.ም የተቋቋመው የቅን ቢዝነስ ግሩፕ አንድ አካል ነው፡፡ ቅን ቢዝነስ ግሩፕ በቅን ቡድን አማካኝነት ባለራዕይ፣ቅን፣ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን የመፍጠርን ራዕይ ይዞ የተነሳ ነው፡፡

ፍቅር አስኳላ ከቅን ቢዝነስ ግሩፕ ሁለተኛው እህት ኩባንያ ሆኖ በ2012 እና 2013 ዓ.ም የክረምት የሙከራ ግዜውን አጠናቆ በ2016 መደበኛ ትምህርቱን ለመጀመር በ2015 ዓ.ም በይፋ የተመሰረተ አክሲዮን ማህበር ነው፡፡ ልጆች የውስጣቸውን አቅም በነፃነት መፈተሽ እንዲችሉ መድረክ በማመቻቸት መክሊታቸውን እንዲያገኙ እገዛን የሚያደርግ፣በግል ስብእና የተኮተኮቱ እንዲሆኑ የተለያዩ እሴቶችን በተደራጀ ሁኔታ ስርዓት ተዘርግቶለት የሚሰጥ ለልጆች ልዩ ክብር እና ፍቅርን የሚሰጥ ትምህርት ቤት ነው፡፡

ፍቅር አኳላ በዛሬው ዕለት በመጋቢት 21/ 2016ዓ.ም የመጀመሪያውን የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ በቅጥር ግቢ ውስት እያካሄደ ነው።

ፍቅር አስኳላ
የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!


www.fikeraskuala.com
👍12138🔥16🤩11🎉6😁2
Tick-Tock! Only a few hours left for the big event - IBO Day! 🎊

It's almost time for the IBO day event that will be held both at Adama and Diredawa at the same time and date!

Get ready!
👍8235🤩9🎉5
#happeningnow 🎊

የ2ኛው ዙር የገፅታ ገንቢዎች ቀን በድሬዳዋ ከተማ!
👍4919🎉14🤩4🔥2😁1
#happeningnow🎊

የ2ኛው ዙር የገፅታ ገንቢዎች ቀን በአዳማ ከተማ!
🎉2915👍6🔥3🤩3
ድሬዳዋ የገጽታ ገንቢዎች ቀን 🎊 በፎቶ
👍32🎉109🤩6😁2