Fake YouTube Account Alert ❗️❗️❗️
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች!
ይህ አካውንት የእኛ አለመሆኑን እያሳወቅን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ ማ ትክክለኛው የዩትዩብ ገፃችን ይሄ 👉 https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች!
ይህ አካውንት የእኛ አለመሆኑን እያሳወቅን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ ማ ትክክለኛው የዩትዩብ ገፃችን ይሄ 👉 https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
👍105😱47❤9😁9🎉4😢1
"When feelings become the means of thinking, or if we cannot think greater than how we feel, we can never change."
From the book; "Breaking the habit of being yourself" by Joe Dispenza
✨✨✨
"አስተሳሰባችን ከስሜት የመነጨ ሲሆን ወይንም ከስሜታችን በላይ ማሰብ ካልቻልን፤ መቼም አንቀየርም።"
ከ "Breaking the habit of being yourself" መጽሃፍ የተወሰደ።
From the book; "Breaking the habit of being yourself" by Joe Dispenza
✨✨✨
"አስተሳሰባችን ከስሜት የመነጨ ሲሆን ወይንም ከስሜታችን በላይ ማሰብ ካልቻልን፤ መቼም አንቀየርም።"
ከ "Breaking the habit of being yourself" መጽሃፍ የተወሰደ።
❤94👍32🤩4
በቅርብ ቀን/Coming Soon!
✨የብሬክስሩ የሃያል ሂደት አልፋ ጥቅል ስልጠና በባሌሮቤ፣ በቢሾፍቱ እና በሃረር ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!✨
✨✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨✨
***
Yeroo dhiyooti/Coming Soon!
✨
Leenjii Adeemsa Cimaa Alfaa W.A.Bireeksiruun kennamu Magaalaa Baalee Roobee, Bishooftuu fi Hararitti yeroo dhiyootti nu eegaa!✨
✨✨Alfaan Milkaa'iina Keenyaaf Shora olaanaa qaba!✨✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ /📍Finfinnee፣Kutaa Magaalaa Boolee፣ Waradaa 3 Gamoo Shillim Darbii 4ffaa
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ / Damee Boolee
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ / Damee Adamaa

👍45❤8😱8🤩6🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉Only Five Days left for IBO day!🎉
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 5 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉
#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 5 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉
#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
👍72🎉18❤14🔥4🤩4😢2
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፦
እንዴት ቨርችዋል ኦፊስ ላይ በቀላሉ መመዝገብ እንደሚቻል የሚያስረዳ ይህን ቪድዎ ይምልከቱ። 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMMMCd6wY/
✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨
ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች ያገኙናል፦
+251118217676 or +251930020395
ኢ-ሜይል:- info@alphagenuine.com

❤46👍25😱4
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 5/07/2016ዓ.ም
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ
📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ
✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ

👍39❤12🤩3🎉2
🎉Four Days left for IBO day!🎉
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 4 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉
#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 4 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉
#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
🤩67👍38😁12🎉12
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀጥታ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ የምርምር ማረጋገጫ አውደ ጥናት ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል ።
❤108👍41🤩19🎉15🔥9😁2
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀረበው የቀጥተኛ ሽያጭ አውደ ጥናት ሪፖርት ላይ የጥያቄ እና መልስ ውይይት...
❤79👍26🎉13🤩11😁1😱1