Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.5K photos
273 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፦

የገጽታ ገንቢዎች ቀን እንደሚከበር ይታወሳል፤ ስለሆነም ይህ የጉግል ፎርም (ቅጽ) መጪውን የገጽታ ገንቢዎች ቀን እንዲከበር የሚፈልጉበት ከተማ መምረጥ የሚያስችልዎ ሲሆን፤ ይህን ቅጽ እንዲሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

https://forms.gle/RmyYFT44ahs4UYLS8
👍98🤩23😱7🎉61
Breakthrough Trading S.C ® pinned «ውድ የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፦ የገጽታ ገንቢዎች ቀን እንደሚከበር ይታወሳል፤ ስለሆነም ይህ የጉግል ፎርም (ቅጽ) መጪውን የገጽታ ገንቢዎች ቀን እንዲከበር የሚፈልጉበት ከተማ መምረጥ የሚያስችልዎ ሲሆን፤ ይህን ቅጽ እንዲሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። https://forms.gle/RmyYFT44ahs4UYLS8»
Happy day!

"Never forget where you came from but never let that hold you back from where you want to go"

Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo Breakthrough's company profile to see the company's progress and impact for the past 4 years.

Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation!
👍239🤩1
📢 ማስታወቂያ ‼️‼️‼️

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገፅታ ገንቢዎች!


በቅናሽ ሽያጭ ጊዜ ስልጠና የገዛችሁ እና ዲፓዚት ስሊፕ አስገብታችሁና የኢፒን ቁጥር ወስዳችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ ለመጨረሻ ጊዜ ነገ መጋቢት 1/2016ዓ.ም ከቀኑ 8:00ሰዓት እስከ ማታ 12:00 ሰዓት እንድትመዘገቡ ሲስተሙን ክፍት የምናደርግ መሆኑን እየገለፅን ይህንን እድል ተጠቅመው ያልተመዘገበ ሰልጣኝ ሀላፊነቱን እራሱ የሚወስድ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።


አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍3511😁3🤩3
Fake YouTube Account Alert ❗️❗️❗️

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች!

ይህ አካውንት የእኛ አለመሆኑን እያሳወቅን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ ማ ትክክለኛው የዩትዩብ ገፃችን ይሄ 👉 https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
👍105😱479😁9🎉4😢1
"When feelings become the means of thinking, or if we cannot think greater than how we feel, we can never change."

From the book; "Breaking the habit of being yourself" by Joe Dispenza



"አስተሳሰባችን ከስሜት የመነጨ ሲሆን ወይንም ከስሜታችን በላይ ማሰብ ካልቻልን፤ መቼም አንቀየርም።"

ከ "Breaking the habit of being yourself" መጽሃፍ የተወሰደ።
94👍32🤩4
📍የአድራሻ ለውጥ

🎉ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፦ 🎉

የገጽታ ገንቢዎች ቀን በቀን መጋቢት 8/ 2016ዓ.ም የሚከበር እንደሆነ ይታወሳል። ከዚህ በፊት በተለጠፈው ማስታወቂያ መሰረት አቤል ሲንማ ተብሎ የነበረው አሁን ላይ የለውጥ አድራሻ ስላለ፤ የተቀየረው አድራሻ ራስ አምባ ሆቴል መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
🤩79👍5426🎉8🔥6😢5😱1
በቅርብ ቀን/Coming Soon!

የብሬክስሩ የሃያል ሂደት አልፋ ጥቅል ስልጠና በባሌሮቤ፣ በቢሾፍቱ እና በሃረር ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

***

Yeroo dhiyooti/Coming Soon!

Leenjii Adeemsa Cimaa Alfaa W.A.Bireeksiruun kennamu Magaalaa Baalee Roobee, Bishooftuu fi Hararitti yeroo dhiyootti nu eegaa!

Alfaan Milkaa'iina Keenyaaf Shora olaanaa qaba!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ /📍Finfinnee፣Kutaa Magaalaa Boolee፣ Waradaa 3 Gamoo Shillim Darbii 4ffaa
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ / Damee Boolee
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ / Damee Adamaa
👍458😱8🤩6🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉Only Five Days left for IBO day!🎉
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 5 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉

#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
👍72🎉1814🔥4🤩4😢2
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፦

እንዴት ቨርችዋል ኦፊስ ላይ በቀላሉ መመዝገብ እንደሚቻል የሚያስረዳ ይህን ቪድዎ ይምልከቱ። 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMMMCd6wY/

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጡት አድራሻዎች ያገኙናል፦
+251118217676 or +251930020395
ኢ-ሜይል:- info@alphagenuine.com
46👍25😱4
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 5/07/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐
www.alphagenuine.com
☎️
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍3912🤩3🎉2
🎉Four Days left for IBO day!🎉
🎉የገጽታ ገንቢዎች ቀን 4 ቀናት ብቻ ቀረው!🎉

#btsc #IBOday #btscevent #visionary #personaldeveopment
🤩67👍38😁12🎉12
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀጥታ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ የምርምር ማረጋገጫ አውደ ጥናት ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል ።
108👍41🤩19🎉15🔥9😁2
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀረበው የቀጥተኛ ሽያጭ አውደ ጥናት ሪፖርት ላይ የጥያቄ እና መልስ ውይይት...
79👍26🎉13🤩11😁1😱1