Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.5K photos
274 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ብሬክስሩ እንዴት ተቋቋመ? አላማውስ ምንድነው?
የብሬክስሩ አሰልጣኝ እና መስራች አባል የሆኑት በአቶ ሲሳይ ምህረት ስለብሬክስሩ ጭምጭምታ...

New post on TikTok 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMMLKRg6T/
👍80❤27🎉8🔥7😁7🤩4😱2
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በቦሌ እንዲሁም በአዳማ ቅርንጫፍ የሚገኘው የ ሀያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠናን በመከታተል ላይ የሆናችሁ ነገ 23/06/2016ዓ.ም በአድዋ በዓል ምክንያት የነገው የስልጠና መርሀ-ግብር ወደ ማክሰኞ ስለተላለፈ ነገ በሁለቱም ቅርንጫፎች ስልጠና አለመኖሩን  በትህትና እናሳውቃለን።

         * አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍37❤13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Unleash your hidden capability and identify your career path!

Get Yene, your perfect companion!
👍61❤9🤩8🔥5😱1
❤270👍61🔥22🎉17🤩14😁7😢1
"Three decisions that we all control each moment of our lives:
1. What to focus on;
2. What things mean, and
3. What to do in spite of the challenges that may appear to limit us."

From the book " Awaken the giant within" by Tony Robbins

                      ✨✨✨

በህይወታችን መቆጣጠር የምንችላቸው ሦስት ውሳኔዎች:-
1. ምን ላይ ማተኮር እንዳለብን
2. ነገሮች ለእኛ ምን ማለት እንደሆኑ
3. የሚገድቡን የሚመስሉ ፈተናዎች ቢኖሩም ምን ማድረግ እንዳለብን።

በቶኒ ሮቢንስ የተጻፈ "Awaken the giant within" ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ
👍63❤24🤩5😱1
#የለውጥትውልድ
#TransformationalGeneration

✨የለውጥ ትውልድ ስልጠናዎች በዳውሮ ዞን ደ/ም/ኢ/ክ... በ ቶጫ እና ገሳ ጫሬ አካባቢ ወረዳዎች ተሰጥቷል!✨

በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።
❤77👍29🤩7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Unleash your hidden capability and identify your career path!

Get Yene, your perfect companion!
👍20❤9🎉2
በማገልገል እና በመስጠት፤ ትክክለኛ የሆነውን የህይወት ጣዕምን እናገኛለን።

ቶጫ ኮምዩኒኬሽን በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በማስተባበር በአወንታዊ አስተሳሰብ ግንባታ፣ በራዕይ ቀረጻ እና በገቢ ማስገኛ ዙሪያ ለወጣቱ ስልጠና ያሰጡትን ተወካዮችን እና ድርጅታች ብሬክስሩን የወረዳው ም/ል አስ/ሪ ኮማንደር አድነው ወርቁ አመስግኗል። ሙሉ ዘገባውን ከታች ባለው ሊንክ ይከታተሉ 👉👉👉
https://www.facebook.com/share/p/7DhxGpM1V8sM93hn/?mibextid=oFDknk
👍77❤9🎉8🤩6
#Testimony

ወጣት ዳግማዊት ግርማ በአዳማ ከተማ ተወልዳ ያደገች ሲሆን፤ የስኬት ጉዞ ስልጠና ጥቅል ስትወስድ "ሆን ተብሎ የሚደረግ ለውጥ" የሚለው ስልጠና ላይ ያገኘችውን ውጤት አጋርታናለች። እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ገጻችን ይከታተሉ 👉👉👉 https://youtu.be/C0O02hjnXEE?si=V8_mvHnY8aDqsUPp
👍72❤20🤩8😱4
ውድ የብሬስክሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቤተሰቦች፦
ብሬክስሩ የሚሰጣቸውን የአልፋ ስልጠና ጥቅሎችን ለማወቅ እባክዎ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇🏽👇🏽👇🏽


https://youtu.be/5hBGuUTX1To?si=JRXdHCuyAT_Sv_fM
❤36👍15
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፦

ድርጅታችን ብሬክስሩ የመጀመሪያውን የገጽታ ገንቢዎች ቀን ለማክበር በዝግጅት ላይ ነው 🎊✨🎊

ዝግጁ ናችሁ?!?

ማሳሰቢያ፦ የመግቢያ ትኬት ሽያጭ ሲጀመር የምናሳውቅዎ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
🎉108❤42👍32😁11🤩8🔥6😱6
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 28/06/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ

✨✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍34❤8🤩4🔥2🎉1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከፍተኛ አመራሮች በመቀለ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት ፥ የኩባንያው የፋይናንስ ዋና ሰራ አስፈጻሚ፣ የኢንፎርሜሽን እና ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም የህግ አማካሪ በመቀለ ከተማ በመከፈት ላይ ስላለው ፍራንቻይዝ ቢሮ አደረጃጀት እና የወደፊት ስትራቴጂክ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከፍራንቻይዝ ባለቤቱ ጋር የጋራ ምክክር አድርገዋል።
👍106❤41🎉10🔥8😢4
#ማሳሰቢያ

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍41❤5
👥New NTB

Dear Rahel Damtew Weldetekle, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.

✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
❤234👍61🎉60🔥11🤩11😱10😁1