Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.5K photos
274 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የዋናው ቢሮ ማኔጅመንት አካላት መቀለ ላይ እየተቋቋመ ባለው የፍራንቻይዝ ቢሮ ጉብኝት አድርገዋል።
የመቀለ ፍራንቻይዝ ቢሮም በቅርቡ ለገበያ ምቹ በሆነ መልኩ አገልግሎት እንደሚጀምር ይታመናል።

✨✨ቅን፣ ባለራዕይ፣ ጤናም እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት!✨✨
👍81🎉17❤14🤩8
ማስታወቂያ❗️❗️❗️

ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን ፤ በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 11፡00 እስከ ምሽቱ 6፡00 ድረስ የሲስተም ማሻሻያ (upgrade) ስራዎች ስለምንሰራ አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን እንደገለጽን ይታወሳል። ስለሆነም በድጋሚ የሲስተም ማሻሻያ (upgrade) የሚያስፈልጉ ጉዳዮች ስላሉ እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ድረስ እንዲጠብቁን በትህትና እናሳስባለን።
👍81🤩9
💡የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሓሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሓሙስ 21/06/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ


✨✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍36❤11🤩5😁2
💡ይህን አውቀው ኖረዋል?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 7 የኦንላይን ማህበራዊ ገጾች አሉት። እነዚህም፦

1ኛ. ፌስቡክ - https://www.facebook.com/breakthroughtradingsc
2ኛ. ዩትዩብ -
https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA
3ኛ. ቴሌግራም -
https://t.me/Breakthroughsc
4ኛ. ኢንስታግራም -
https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc/?hl=en
5ኛ. ቲክቶክ -
https://www.tiktok.com/@breakthrough_sc
6ኛ. ሊንክድኢን -
https://www.linkedin.com/feed/
7ኛ. በቀድሞው ስያሜው "ትዊተር" ወይም አሁን ላይ X በሚባለው የማህበራዊ ገጽ -
https://twitter.com/breakthroughtr3?lang=en
👍25❤8🔥2😁1😱1🤩1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ. ማ የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ:-

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ፍራንቻይዝ ቢሮ በመቀሌ ከተማ ላይ ለመክፈት  ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑ  ይታወሳል። በመሆኑም በሌሎች ክልል ከተሞችም የፍራንቻይዝ ቢሮ የመክፈት ዕድሉ ሰፊ በመሆኑ፤  የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ለሚፈልጉ የገጽታ ገንቢዎቻችን በድርጅታችን ዋና ቢሮ በመገኘት እንዲያመለክቱ በአክብሮት እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ፥ ሙሉውን ወጪ በራሱ ለሚሸፍን ቅድሚያ እንሰጣለን።
👍60❤7😱6🎉5🤩5
ማስታወቂያ❗️❗️❗️

ውድ የገፅታ ገንቢዎቻችን፤ የሲስተም ማሻሻያ (upgrade) ስራዎች ስለተጠናቀቁ ከአሁን 12 ሰዓት ጀምሮ መደበኛ አገልግሎቱን መስጠት ጀምሯል።

ከተባለው ሰዓት ለነበረው መዘግየት ይቅርታ እንጠይቃለን።
👍131🤩13❤9🎉5😱3
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ሲያከብር የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በሪፖርተር ሚዲያ ቃለ መጠይቅ ተደርገው ነበር። በቃለ መጠይቃቸውም ድርጅታችን መቼ እንደተቋቋመ? እና የተቋቋመበት ዓላማ ምንድነው? ወዘተ... ጥያቄዎች ተጠይቀዋል።

እባክዎ ሙሉዉን ዘገባ ይከታተሉ 👉 https://www.ethiopianreporter.com/126379/
❤75👍32🤩10🎉1
Breakthrough Trading S.C ® pinned «ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ሲያከብር የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በሪፖርተር ሚዲያ ቃለ መጠይቅ ተደርገው ነበር። በቃለ መጠይቃቸውም ድርጅታችን መቼ እንደተቋቋመ? እና የተቋቋመበት ዓላማ ምንድነው? ወዘተ... ጥያቄዎች ተጠይቀዋል። እባክዎ ሙሉዉን ዘገባ ይከታተሉ 👉 https://www.ethiopianreporter.com/126379/»
ብሬክስሩ እንዴት ተቋቋመ? አላማውስ ምንድነው?
የብሬክስሩ አሰልጣኝ እና መስራች አባል የሆኑት በአቶ ሲሳይ ምህረት ስለብሬክስሩ ጭምጭምታ...

New post on TikTok 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMMLKRg6T/
👍80❤27🎉8🔥7😁7🤩4😱2
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በቦሌ እንዲሁም በአዳማ ቅርንጫፍ የሚገኘው የ ሀያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠናን በመከታተል ላይ የሆናችሁ ነገ 23/06/2016ዓ.ም በአድዋ በዓል ምክንያት የነገው የስልጠና መርሀ-ግብር ወደ ማክሰኞ ስለተላለፈ ነገ በሁለቱም ቅርንጫፎች ስልጠና አለመኖሩን  በትህትና እናሳውቃለን።

         * አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍37❤13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Unleash your hidden capability and identify your career path!

Get Yene, your perfect companion!
👍61❤9🤩8🔥5😱1
❤270👍61🔥22🎉17🤩14😁7😢1
"Three decisions that we all control each moment of our lives:
1. What to focus on;
2. What things mean, and
3. What to do in spite of the challenges that may appear to limit us."

From the book " Awaken the giant within" by Tony Robbins

                      ✨✨✨

በህይወታችን መቆጣጠር የምንችላቸው ሦስት ውሳኔዎች:-
1. ምን ላይ ማተኮር እንዳለብን
2. ነገሮች ለእኛ ምን ማለት እንደሆኑ
3. የሚገድቡን የሚመስሉ ፈተናዎች ቢኖሩም ምን ማድረግ እንዳለብን።

በቶኒ ሮቢንስ የተጻፈ "Awaken the giant within" ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ
👍63❤24🤩5😱1
#የለውጥትውልድ
#TransformationalGeneration

✨የለውጥ ትውልድ ስልጠናዎች በዳውሮ ዞን ደ/ም/ኢ/ክ... በ ቶጫ እና ገሳ ጫሬ አካባቢ ወረዳዎች ተሰጥቷል!✨

በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።
❤77👍29🤩7