ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የ8 ዓመት ፕሮጀክት የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል።
በዚህ የ8 ዓመት ፕሮጀክት ላይ የለውጥ ትውልድ በሚል የፕሮጀክት ስያሜ ወደ 20,000,000 የሚጠጉ ወጣቶችን ነጻ የግል ስብዕና ማጎልበቻ ስልጠና ለመስጠት ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የጋራ ስምምነት ተደርጓል።
በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።

🎉80👍73❤35🔥14🤩14😁2😢2😱1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የዋናው ቢሮ ማኔጅመንት አካላት መቀለ ላይ እየተቋቋመ ባለው የፍራንቻይዝ ቢሮ ጉብኝት አድርገዋል።
የመቀለ ፍራንቻይዝ ቢሮም በቅርቡ ለገበያ ምቹ በሆነ መልኩ አገልግሎት እንደሚጀምር ይታመናል።
✨✨ቅን፣ ባለራዕይ፣ ጤናም እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት!✨✨
የመቀለ ፍራንቻይዝ ቢሮም በቅርቡ ለገበያ ምቹ በሆነ መልኩ አገልግሎት እንደሚጀምር ይታመናል።
✨✨ቅን፣ ባለራዕይ፣ ጤናም እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት!✨✨
👍81🎉17❤14🤩8
💡የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሓሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሓሙስ 21/06/2016ዓ.ም
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ
📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ
✨✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ

👍36❤11🤩5😁2
💡ይህን አውቀው ኖረዋል?
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 7 የኦንላይን ማህበራዊ ገጾች አሉት። እነዚህም፦
1ኛ. ፌስቡክ - https://www.facebook.com/breakthroughtradingsc
2ኛ. ዩትዩብ - https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA
3ኛ. ቴሌግራም - https://t.me/Breakthroughsc
4ኛ. ኢንስታግራም - https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc/?hl=en
5ኛ. ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@breakthrough_sc
6ኛ. ሊንክድኢን - https://www.linkedin.com/feed/
7ኛ. በቀድሞው ስያሜው "ትዊተር" ወይም አሁን ላይ X በሚባለው የማህበራዊ ገጽ - https://twitter.com/breakthroughtr3?lang=en

👍25❤8🔥2😁1😱1🤩1
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ሲያከብር የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በሪፖርተር ሚዲያ ቃለ መጠይቅ ተደርገው ነበር። በቃለ መጠይቃቸውም ድርጅታችን መቼ እንደተቋቋመ? እና የተቋቋመበት ዓላማ ምንድነው? ወዘተ... ጥያቄዎች ተጠይቀዋል።
እባክዎ ሙሉዉን ዘገባ ይከታተሉ 👉 https://www.ethiopianreporter.com/126379/
እባክዎ ሙሉዉን ዘገባ ይከታተሉ 👉 https://www.ethiopianreporter.com/126379/
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
‹‹ማንም ያለ ምክንያት አልተፈጠረምና ዜጎች እንዳይባክኑ እንሠራለን›› አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን፣ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ሥራ አስፈጻሚ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News…
ብሬክስሩ ትሬዲንግ ‹ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር የሚል ዓላማን ሰንቆ ቅን በተሰኘና አሥራ ስድስት አባላት ባሉት ቡድን ከአራት ዓመት በፊት የተመሠረተ ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ በዋናነት የሰብዕና ማጎልበቻ ሥልጠናዎችን ለግለሰቦች፣
❤75👍32🤩10🎉1
Breakthrough Trading S.C ® pinned «ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ ዓመት ምስረታ በዓል ሲያከብር የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን በሪፖርተር ሚዲያ ቃለ መጠይቅ ተደርገው ነበር። በቃለ መጠይቃቸውም ድርጅታችን መቼ እንደተቋቋመ? እና የተቋቋመበት ዓላማ ምንድነው? ወዘተ... ጥያቄዎች ተጠይቀዋል። እባክዎ ሙሉዉን ዘገባ ይከታተሉ 👉 https://www.ethiopianreporter.com/126379/»
ብሬክስሩ እንዴት ተቋቋመ? አላማውስ ምንድነው?
የብሬክስሩ አሰልጣኝ እና መስራች አባል የሆኑት በአቶ ሲሳይ ምህረት ስለብሬክስሩ ጭምጭምታ...
New post on TikTok 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMMLKRg6T/
የብሬክስሩ አሰልጣኝ እና መስራች አባል የሆኑት በአቶ ሲሳይ ምህረት ስለብሬክስሩ ጭምጭምታ...
New post on TikTok 👉👉 https://vm.tiktok.com/ZMMLKRg6T/
👍80❤27🎉8🔥7😁7🤩4😱2
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በቦሌ እንዲሁም በአዳማ ቅርንጫፍ የሚገኘው የ ሀያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠናን በመከታተል ላይ የሆናችሁ ነገ 23/06/2016ዓ.ም በአድዋ በዓል ምክንያት የነገው የስልጠና መርሀ-ግብር ወደ ማክሰኞ ስለተላለፈ ነገ በሁለቱም ቅርንጫፎች ስልጠና አለመኖሩን በትህትና እናሳውቃለን።
* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ

👍37❤13