Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.53K photos
274 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
"You are like a captain navigating a ship. You must give the right orders, thoughts, and images to your subconscious which controls and governs all your experiences."

From the book; The Power of your subconscious mind

"አንተ/ቺ ማለት ልክ መርከብን እንደሚቆጣጠር ካፒቴን ነህ/ሽ። ሁሉንም  ክንውኖችህን/ሽን ለሚቆጣጠረው እና ለሚመራው ህሊናህ/ሽ ትክክለኛ ትዕዛዞችን፣ ሃሳቦችን እና ምስሎችን መስጠት አለብህ/ሽ።"

The Power of your subconscious mind መጽሐፍ የተወሰደ
❤65👍35🤩21
በጎንደር፣ ጅማ፣ በደሌ እና በድሬዳዋ የ3 ቀናት ስልጠና በትናንትናው ዕለት ተጠናቋል።

ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር ነው።

   * አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍71❤14🤩13🎉9
Did You Buy YENE?
👍83❤22😁10🎉8
ከደቂቃዎች በኋላ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በሚኖረው የአብሮ መስራት የስምምነት የፊርማ ስነ - ስርዓት በቀጥታ በማህበራዊ ገጾቻችን የምናስተላልፍ ይሆናል።
👍120🔥35❤27🎉13😁2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት የፊርማ ስነ - ስርዓት መክፈቻ ንግግር በክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ .......
👍40🤩40❤16🔥4😁3🎉3
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዋና ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ ስለ የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት ዋና ግቦች እና ተግባራት ተገልጿል።
🤩44❤30👍15🔥7🎉5😁2
👍4
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የ8 ዓመት ፕሮጀክት የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል።

በዚህ የ8 ዓመት ፕሮጀክት ላይ የለውጥ ትውልድ በሚል የፕሮጀክት ስያሜ ወደ 20,000,000 የሚጠጉ ወጣቶችን ነጻ የግል ስብዕና ማጎልበቻ ስልጠና ለመስጠት ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የጋራ ስምምነት ተደርጓል።

በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።
🎉80👍73❤35🔥14🤩14😁2😢2😱1