Breakthrough Trading S.C ®
53.6K subscribers
8.53K photos
274 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በጎንደር፣ ጅማ፣ በደሌ እና በድሬዳዋ የ3 ቀናት ስልጠና ዛሬ እንደሚጀመር ይታወሳል።
በዛሬው ዕለት በነዚህ ከተሞች የመጀመሪያው ስልጠና ተሰጥቷል።

ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር ነው።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
❤21👍15🤩7🔥4😱3
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል በባላገሩ ቴሌቪዥን እንዲህ ብለው ዘግበዋል። እባክዎ ሙሉ ዘገባውን ይከታተሉ 🎥🎥🎥

https://vm.tiktok.com/ZMMeKv71y/

በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍50❤10🔥6🤩5😢1
🎊🎊እንኳን ደስ አላችሁ!!!🎊🎊

ገጽታ ገንቢዎቻችን ባሉባቸው አካባቢዎች በቅርበት ተገኝተን ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ቅርንጫፍ ቢሮዎችን ለመክፈት በቁርጠኝነት እየሰራን እንገኛለን።
✨✨✨
ስለሆነም በመቀሌ በሚገኘው መቀሌ ፍራንቻይዝ ቢሮዋችን ለስራ አመቺ በሆነው የከተማዋ ማዕከላዊ ቦታ ላይ የተከፈተ ሲሆን የዝግጅት ስራውም በፍጥነት እየተጠናቀቀ ይገኛል።
✨✨✨
እንደዚሁም በሌሎች ከተሞችም ፍራንቻይዝ ቢሮዎችን ለመክፈት ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ አጋሮቻችን ዕድሉን ይ
የሰጠን ሲሆን በቅርቡም ቀጣይ ቅርንጫፎቻችንን እናበስራለን።
👍143❤47🔥23🎉20🤩3
Subscribe to our Youtube channel and be part of the journey.

Hit the 👉 subscribe button to be the first to know about new videos we upload.
https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA
❤48👍22😁8
"You are like a captain navigating a ship. You must give the right orders, thoughts, and images to your subconscious which controls and governs all your experiences."

From the book; The Power of your subconscious mind

"አንተ/ቺ ማለት ልክ መርከብን እንደሚቆጣጠር ካፒቴን ነህ/ሽ። ሁሉንም  ክንውኖችህን/ሽን ለሚቆጣጠረው እና ለሚመራው ህሊናህ/ሽ ትክክለኛ ትዕዛዞችን፣ ሃሳቦችን እና ምስሎችን መስጠት አለብህ/ሽ።"

The Power of your subconscious mind መጽሐፍ የተወሰደ
❤65👍35🤩21
በጎንደር፣ ጅማ፣ በደሌ እና በድሬዳዋ የ3 ቀናት ስልጠና በትናንትናው ዕለት ተጠናቋል።

ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር ነው።

   * አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንጻ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍71❤14🤩13🎉9
Did You Buy YENE?
👍83❤22😁10🎉8
ከደቂቃዎች በኋላ ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በሚኖረው የአብሮ መስራት የስምምነት የፊርማ ስነ - ስርዓት በቀጥታ በማህበራዊ ገጾቻችን የምናስተላልፍ ይሆናል።
👍120🔥35❤27🎉13😁2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት የፊርማ ስነ - ስርዓት መክፈቻ ንግግር በክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ .......
👍40🤩40❤16🔥4😁3🎉3
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዋና ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ ስለ የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት ዋና ግቦች እና ተግባራት ተገልጿል።
🤩44❤30👍15🔥7🎉5😁2