Breakthrough Trading S.C ®
53.5K subscribers
8.53K photos
274 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Did You Buy YENE? If not, we shall brief you why you should buy Yene...

Yene is:-
- An all in one product
- Future talent and career guide tool for teens and youth
- Self guide and self development tool
- Has three Language availability (English, Amharic, Afan oromo)
- Affordable price
- Easily accessible through website using PC and Mobile phone

Get YENE and kickstart your career!
👍40🤩4🎉3
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ:

በአዳማ ቅርንጫፍ የአልፋ ጥቅል ስልጠና የ የካቲት ወር መርሃ-ግብር

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ታወር 4ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍44❤7🎉5😢1
#Testimony

ወጣት አዲስአለም ተሾመ ስልጠናችንን ሲወስድ ፓራዳይም ሺፍት በሱ ላይ ምን ያህል እንደሰራ እና መቀየር ወይም ማቆም የሚፈልጋቸውን ነገሮች ለማቆም እንደቻለ ገልጿል።
ስልጠናችንን ከመውሰዱ በፊት መፅሃፍ የማንበብ ልማድ እንዲሁም ፍላጎት ፍጹም አልነበረውም። ነገር ግን በግሪን ሺት ላይ የማንበብ ልማድ እንዲያዳብር በማስቀመጥ መፅሃፍ ማንበብ መጀመሩን አሳውቋል።
የወጣት አዲስአለም ተሾመ ያመጣቸውን ሌሎች አዎንታዊ ለውጦችን ለማወቅ ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ገጻችን ይመልከቱ 👉👉🎥🎥🎥

https://youtu.be/cwJQRhs9q8o
👍33🎉14❤6😁4
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በበደሌ
የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሶረቲሆቴል

📍በጅማ
የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በዶሎሎ ሆቴል
📍በጎንደር
የኃያል ሂደት እና የ ልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በፍሎሪዳ ሆቴል

📍በድሬዳዋ
የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ

- በ ሰብሪያ ሆቴል

የ ልምድ ግንባታ ስልጠና

- በ ኪሊዮፓትራ ሆቴል

በ የካቲት 15,16 እና 17 መሆኑን እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ታወር 4ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍59❤19😁7🔥3😢1
We are having a semi-annual BOD - Management meeting to review semi-annual performance as per the SOP and progress towards the targeted annual goals.


በ SOP መሰረት የግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ለመገምገም እንዲሁም የታለሙት ዓመታዊ ግቦች አካሄድ ለመገምገም የግማሽ ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የድርጅቱ የከፍተኛ አመራር ስብሰባ እያደረግን ነው።
👍133❤25🔥13🎉7🤩7😁3😱2
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ14/06/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
👍44❤5🤩5🎉4
Did you know?

Breakthrough have five alpha package trainings; namely:-
- Success Journey (Blue package)
- Powerful Process (Yellow package)
- Habit Building (Orange package)
- Mind Programming (Green package)
- Team building and Leadership (Golden package)

https://youtu.be/5hBGuUTX1To
👍59🤩15❤8🎉4😢2
📢 ማስታወቂያ ‼️‼️‼️

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች!

የድርጅታችን የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል መግቢያ ትኬት ገዝታችሁ ነገር ግን መሳተፍ ላልቻላችሁ፤ የባንክ ዲፖሲት ስሊፕ እና ትኬትዎን ከማመልከቻ ጋር ይዘው በድርጅቱ ቦሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ማመልከቻዎን እንዲያስገቡ በአክብሮት እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍34❤10🤩4
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ አመራሮች የሁለት ቀን ስብሰባው ቀጥሏል። በዛሬው ዕለትም በድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧል።
👍68❤9🔥8🤩4😁2
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል በብስራት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ እንዲህ ብለው ዘግበዋል። እባክዎ ሙሉ ዘገባውን ይከታተሉ 🎥🎥🎥

https://vm.tiktok.com/ZMMe2GdQk/

በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍53🎉14🔥8🤩8❤6
ይህን አውቀው ኖሮዋል?

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 7 የኦንላይን ማህበራዊ ገጾች አሉት። እነዚህም፦

1ኛ. ፌስቡክ   - https://www.facebook.com/breakthroughtradingsc
2ኛ. ዩትዩብ - https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA
3ኛ. ቴሌግራም - https://t.me/Breakthroughsc
4ኛ. ኢንስታግራም - https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc/?hl=en
5ኛ. ቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@breakthrough_sc
6ኛ. ሊንክድኢን - https://www.linkedin.com/feed/
7ኛ. በቀድሞው ስያሜው "ትዊተር" ወይም አሁን ላይ X በሚባለው የበይነመረብ ገጽ - https://twitter.com/breakthroughtr3?lang=en
❤70👍29🤩8
Learning from the experience of others can help us see the potential pitfalls, ensure we have accurate information, and can provide us with strategies and knowledge we might not otherwise have.

Let’s take you back two years ago and witness the amazing impact our trainings bring to the people’s lives.
Watch the full video here 👉👉🎥🎥 https://www.youtube.com/live/74_Uy2UZeXI?si=bJ31F9Kz6zj5NTzm
👍32❤9
በጎንደር፣ ጅማ፣ በደሌ እና በድሬዳዋ የ3 ቀናት ስልጠና ዛሬ እንደሚጀመር ይታወሳል።
በዛሬው ዕለት በነዚህ ከተሞች የመጀመሪያው ስልጠና ተሰጥቷል።

ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር ነው።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
❤21👍15🤩7🔥4😱3