Breakthrough Trading S.C ®
53.5K subscribers
8.53K photos
274 videos
96 files
2.4K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ05/06/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
          ⏱    ከሰዓት 9:00-11:00✓በኦሮምኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
          ⏱    ከሰዓት 9:00-11:00✓በኦሮምኛ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
     +251903441155 Adama Branch
👍69❤17🔥4😁4🎉4😱2🤩2😢1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨Moments from the 4th Year Anniversary Ceremony✨
🔥56👍41❤39🎉23😱2🤩1
ዉድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን
በሜክሲኮ ልደታ አካባቢ ላይ በሚገኘው የስልጠና ቅርንጫፍ  ልዮ ቦታው ከልደታ ቤተክርስቲያን ወደ አብነት በሚወስደው መንገድ ሶሊያና ህንፃ ወደ ዉስጥ ገባ ብሎ ወይም አብነት ሆስፒታል ጎን ኤመርላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ህንፃ  5ተኛ ፎቅ ላይ ስለሆነ ከላይ በተገለፀው አዳራሽ መሰረት የሀያል ሂደት ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባቹ ሰልጣኞቻችን በቦታው በመገኘት መርሀግብሩን መከታተል የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።
    Maps👇👇👇👇👇
https://maps.app.goo.gl/KCqrsdozFxmycqfKA

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍53❤27🎉8🤩5🔥3
📢 ማስታወቂያ ‼️‼️‼️

ውድ የብሬክ ስሩ ትሬዲንግ ገፅታ ገንቢዎች!

በቅናሽ ሽያጭ ጊዜ ስልጠና የገዛችሁ እና ዲፓዚት ስሊፕ አስገብታችሁና የኢፒን ቁጥር ወስዳችሁ ነገር ግን ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ ዛሬ የካታት 10/2016 ከቀኑ 6:00 LT እስከ ማታ 12:00 LT እንድትመዘገቡ ሲስተሙን ክፍት የምናደርግ መሆኑን እንገልጻለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍27❤16🎉7🤩4🔥1
YouTube ቻናላችንን subscribe ያድርጉ👇👇👇

https://www.youtube.com/@breakthroughtradings.c

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251903441155 Adama Branch
❤30👍9🤩9🎉5🔥4
"Change might not be fast and it isn't always easy. But with time and effort, almost any habit can be reshaped."

From the book "The Power of Habit by Charles Duhigg"

"ለውጥ ፈጣን እና ሁልጊዜም ቀላል ላይሆን ይችላል። ነገር ግን በጊዜ ሂደት እና በጥረት ማንኛውንም ልማድ መቀየር ይቻላል።"

The Power of Habit - መፅሓፍ ላይ የተወሰደ
❤114👍40🎉10🤩6
"It begins in the mind..."

Ms. Edith Wangare's speech from Breakthrough Trading S.C's 4th Year Anniversary Celebration.

Watch full video on our Youtube channel 🎥🎥🎥
https://youtu.be/Qu7WjFfyuek
#btsc #genuine #4thyearanniversary
🎉36👍28❤15🔥6
Did You Buy YENE? If not, we shall brief you why you should buy Yene...

Yene is:-
- An all in one product
- Future talent and career guide tool for teens and youth
- Self guide and self development tool
- Has three Language availability (English, Amharic, Afan oromo)
- Affordable price
- Easily accessible through website using PC and Mobile phone

Get YENE and kickstart your career!
👍40🤩4🎉3
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ:

በአዳማ ቅርንጫፍ የአልፋ ጥቅል ስልጠና የ የካቲት ወር መርሃ-ግብር

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ታወር 4ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍44❤7🎉5😢1
#Testimony

ወጣት አዲስአለም ተሾመ ስልጠናችንን ሲወስድ ፓራዳይም ሺፍት በሱ ላይ ምን ያህል እንደሰራ እና መቀየር ወይም ማቆም የሚፈልጋቸውን ነገሮች ለማቆም እንደቻለ ገልጿል።
ስልጠናችንን ከመውሰዱ በፊት መፅሃፍ የማንበብ ልማድ እንዲሁም ፍላጎት ፍጹም አልነበረውም። ነገር ግን በግሪን ሺት ላይ የማንበብ ልማድ እንዲያዳብር በማስቀመጥ መፅሃፍ ማንበብ መጀመሩን አሳውቋል።
የወጣት አዲስአለም ተሾመ ያመጣቸውን ሌሎች አዎንታዊ ለውጦችን ለማወቅ ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ገጻችን ይመልከቱ 👉👉🎥🎥🎥

https://youtu.be/cwJQRhs9q8o
👍33🎉14❤6😁4
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በበደሌ
የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሶረቲሆቴል

📍በጅማ
የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በዶሎሎ ሆቴል
📍በጎንደር
የኃያል ሂደት እና የ ልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በፍሎሪዳ ሆቴል

📍በድሬዳዋ
የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ

- በ ሰብሪያ ሆቴል

የ ልምድ ግንባታ ስልጠና

- በ ኪሊዮፓትራ ሆቴል

በ የካቲት 15,16 እና 17 መሆኑን እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ታወር 4ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍59❤19😁7🔥3😢1
We are having a semi-annual BOD - Management meeting to review semi-annual performance as per the SOP and progress towards the targeted annual goals.


በ SOP መሰረት የግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ለመገምገም እንዲሁም የታለሙት ዓመታዊ ግቦች አካሄድ ለመገምገም የግማሽ ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የድርጅቱ የከፍተኛ አመራር ስብሰባ እያደረግን ነው።
👍133❤25🔥13🎉7🤩7😁3😱2
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ14/06/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251903441155 Adama Branch
👍44❤5🤩5🎉4
Did you know?

Breakthrough have five alpha package trainings; namely:-
- Success Journey (Blue package)
- Powerful Process (Yellow package)
- Habit Building (Orange package)
- Mind Programming (Green package)
- Team building and Leadership (Golden package)

https://youtu.be/5hBGuUTX1To
👍59🤩15❤8🎉4😢2
📢 ማስታወቂያ ‼️‼️‼️

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች!

የድርጅታችን የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል መግቢያ ትኬት ገዝታችሁ ነገር ግን መሳተፍ ላልቻላችሁ፤ የባንክ ዲፖሲት ስሊፕ እና ትኬትዎን ከማመልከቻ ጋር ይዘው በድርጅቱ ቦሌ ቅርንጫፍ ቢሮ ማመልከቻዎን እንዲያስገቡ በአክብሮት እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍34❤10🤩4
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ አመራሮች የሁለት ቀን ስብሰባው ቀጥሏል። በዛሬው ዕለትም በድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧል።
👍68❤9🔥8🤩4😁2