Breakthrough Trading S.C ®
54.3K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.32K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የዋንጫ ተፎካካሪዎች በዝግጅት ላይ ይገኛሉ!
🔥39👍257😱6🎉4😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤግል አንደኛ ጎል አስቆጥሮአል
🤩8135👍28🎉17😱6
ሻምፒዮንስ አንድ አስቆጥሮ አቻ ሆነዋል
👍10722🤩20🎉17😢10😱2
Did you know?

Breakthrough have five alpha package trainings; namely:-
- Success Journey (Blue package)
- Powerful Process (Yellow package)
- Habit Building (Orange package)
- Mind Programming (Green package)
- Team building and Leadership (Golden package)

https://youtu.be/5hBGuUTX1To
111👍54🤩4🔥3🎉3
🎊አራተኛ ዓመታችንን አስመልክቶ ሲካሄድ የነበረው ⚽️አልፋ ሶከር ያለፈው ሮቡዕ በአበበ ቢቂላ ስቴድዮም በደማቅ ሁኔታ የመዝጊያ ፕሮግራሙን ያካሄደ ሲሆን በእለቱ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ የደረሱት ኤግልስ V/S ሻምፒዮን በ90 ደቂቃ ሁሉት አቻ በመውጣታቸው ጨዋታው ወደ በፍጹም ቅጣት መለያ ምቶች ኤግልስ  የ2016 የአልፋ ሶከር ዋንጫን ከፍ በማድርግ ተጠናቋል::

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍7619🎉17🤩10
ለውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎች!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር ከ ጥር 22/2016 ጀምሮ ለአዲስ ገዢዎች እክስዮኖችን  ለመሸጥ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1500 ብር ሆኖ የቀረበ ሲሆን ትንሹ የእክስዮን መጠን 50፤ ትልቁ የአክስዮን መጠን ደግሞ 3000 ሲሆን  የአገልግሎት ክፍያ 9% መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሽያጩን አስተዋውቀው ገዢዎችን ላመጡ ገጽታ ገንቢዎች 5% የአገልግሎት ዋጋ እና የስልጠና ጥቅሎችን ያዘጋጀን መሆኑንም በደስታ እንገልጻለን፡፡                                                                            
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
    +251903441155 Adama Branch
68👍56🎉17😁4🤩2
ውድ ቤተሰቦቻችን ስትጠብቁት የነበረው የድርጅታችን ብራንድ ሙዚቃ ነገ ምሽት  በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ኦፊሻል የዩቱብ ገጻችን ይለቀቃል ::

Dear family, our company's brand music, which you have been waiting for, will be released tomorrow Night on Breakthrough Trading S.C official YouTube Page.

YouTube ቻናላችንን subscribe ካላደረጉ አሁኑኑ ያድርጉ👇👇👇

https://youtube.com/@breakthroughtradings.c?si=U2pARTD9bnHRt0Or

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251903441155 Adama Branch
87👍32🎉16🔥15🤩12😁8😢2
#Congratulations!

ከምርጥ መሪዎቻችን እና ገፅታ ገንቢዎቻችን መካከል አንዱ የሆነው ኪዳነማርያም ከፍያለው የ NTB ደረጃ በመቀላቀልህ እንኳን ደስ አለህ !

የበለጠ ስኬትን እንመኛለን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
🎉219👍8281🤩25🔥17😱4😁3😢2
ዛሬ ምሽት በዩቱብ ቻናላችን ይጠብቁ!!
🎹   NEW BRAND MUSIC  🎹

YouTube ቻናላችንን subscribe ካላደረጉ አሁኑኑ ያድርጉ👇👇👇

https://youtube.com/@breakthroughtradings.c?si=U2pARTD9bnHRt0Or


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍8024🎉16😁7😱7🔥1😢1🤩1
🔥🔥  ተለቀቀ  OUT NOW🔥🔥

ቤተሰቦቻችን ስትጠብቁት የነበረው የድርጅታችን ብራንድ ሙዚቃ ተለቋል ! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ኦፊሻል የዩቱብ ገጻችንን ይጎብኙ ::

👇👇👇

https://youtube.com/@breakthroughtradings.c?si=U2pARTD9bnHRt0Or

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251903441155 Adama Branch
🎉10364👍48🔥21😁16😢9🤩5😱3
⌛️ ተራዝሟል!

አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት  ANNIVERSARY DISCOUNT ለአጭር ቀናት ማለትም እስከ ሀሙስ  ጥር 30/2016 ዓ.ም  ምሽት 12:00 ሰዓት ድረስ መራዘሙን ልናሳውቅ እንወዳለን። አጋጣሚው እንዳያልፋችሁ!=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251903441155 Adama Branch
🤩92👍4331🎉14🔥9😁5
ውድ የመገናኛ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን
በቅርንጫፍ ቢሮአችን በአካል በተዳጋጋሚ ስንገልፅ እንደነበረው ከነገ ጥር 28 / 2016 ጀምሮ መገናኛ የሚሰጠው ማንኛውም የደንበኞች አገልግሎት ለጊዜው ቦሌ ኤጂ ግሬስ ህንፃ በሚገኘው ቅርንጫፋችን የሚሰጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን። ስልጠናዎቻችንም ሜክሲኮ አካባቢ በተዘጋጀው ደረጃውን በጠበቀ የስልጠና ማእከል ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የሚቀጥሉ መሆኑን እንገልፃለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
73👍68😢18🤩9🎉6
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ30/05/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00✓በኦሮምኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00✓በኦሮምኛ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍7513🔥4🤩4🎉3