ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከተመሰረተ 4ኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። በ4ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ አርቲስት ዊንታ አሰፋ የአሸዋ አርት ከፌሽታ የባህላዊ ባንድ ግሩፕ ጋር አቀርባለች።
እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን ከታች ይመልከቱ፦
https://youtu.be/KEUbMu5c1hw?si=yLm_swa7QUDxyaN9
እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን ከታች ይመልከቱ፦
https://youtu.be/KEUbMu5c1hw?si=yLm_swa7QUDxyaN9
YouTube
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛ ምስረታ ዓመት ክብረ-በዓል አከባበር ላይ የአሸዋ አርት በአርቲስት ዊንታ አሰፋ...
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከተመሰረተ 4ኛ ዓመቱን ጥር 15/2016ዓ.ም አስቆጥሯል። የ4ኛ ዓመት ምስረታ ክብረ-በዓል አከባበር ላይ የአሸዋ አርት በአርቲስት @WintaAssefa ቀርቧል።
👍60❤22🎉5🤩3
ውድ የብሬክስሩ የመቀለ እና የአዲግራት ሰልጣኞች በሙሉ፦
በጥር 24,25,26/2016 ዓ.ም (February 02,03,04/2024) የአልፋ ጥቅል ስልጠና የኃያል ሂደት ስልጠና ይዘንልዎ ቀርበናል።
📍በመቀለ የአልፋ ጥቅል የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- ካራሜል ሆቴል
📍በአዲግራት የአልፋ ጥቅል የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- ካናን ሆቴል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

👍45❤19🎉5🔥1
#Testimony
"ምን እንደምፈልግ፣ አላማዬን፣ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በግልጽ ማስቀመጥ ችያለሁ..."
ስምረት ተወልደ ከሰልጣኝነት አልፋ የድርጅታችን የስራ አጋራችን ሆናለች። በስልጠናችን አማካኝነት ህይወትዋን እንዴት መምራት እንዳለባት አትርፋለች።
እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።
https://youtu.be/5FxknsKZ7f4
"ምን እንደምፈልግ፣ አላማዬን፣ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በግልጽ ማስቀመጥ ችያለሁ..."
ስምረት ተወልደ ከሰልጣኝነት አልፋ የድርጅታችን የስራ አጋራችን ሆናለች። በስልጠናችን አማካኝነት ህይወትዋን እንዴት መምራት እንዳለባት አትርፋለች።
እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።
https://youtu.be/5FxknsKZ7f4
👍70❤11🤩7🎉6
🎊አራተኛ ዓመትን በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ " Anniversary Discount "🎁
ቅናሹ የሚጀምረው ረዕቡ 22/05/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 27/05/2016 ዓ.ም ምሽት 11:00LT የሚቆይ መሆኑን እንገልፃለን።
🆕አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
- ሃያል ሂደት ጥቅል 10%
- ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- የህሊና ውቅር ጥቅል 14%
- የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
🎁የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
- ወደ ሃያል ሂደት 10%
- ወደ ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል 14%
- ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
📌 ማሳሰቢያ፡
- ቅናሹ የሚመለከተው ለሀገር ውስጥ ግብይት ብቻ ነው።
- ለቡድን የሚውለው ነጥብ በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል!
- በተደጋጋሚ ከገፅታ ገንቢዎቻችን በተጠተየቀው መሰረት የግል ነጥብ ወይም Personal Point Value (PPV) በ NORMAL ሽያጭ ጊዜ ሲሰላ በነበረው መሰረት ከFebruary 15 ጀምሮ በሲስተም ላይ የሚስተካከል መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251903441155 Adama Branch

👍121❤44🎉27🔥12🤩10😢5
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 23/05/2016ዓ.ም
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ
📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ
📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ
በተጨማሪም ••••>
📍በመቀለ - ካራሜል ሆቴል
⏱ ከሰዓት 9:00 - 11:00 ✓በትግርኛ

👍46❤12🤩4🎉3😢2😁1