Breakthrough Trading S.C ®
54.3K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
58👍14🎉6🔥5👎1
65👍9👎6🔥6🎉6🤩4
130👍32🎉18🔥6👎4🤩3😁1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከተመሰረተ 4ኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። በ4ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ አርቲስት ዊንታ አሰፋ የአሸዋ አርት ከፌሽታ የባህላዊ ባንድ ግሩፕ ጋር አቀርባለች።
እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን ከታች ይመልከቱ፦

https://youtu.be/KEUbMu5c1hw?si=yLm_swa7QUDxyaN9
👍6022🎉5🤩3
ውድ የብሬክስሩ የመቀለ እና የአዲግራት ሰልጣኞች በሙሉ፦
በጥር 24,25,26/2016 ዓ.ም (February 02,03,04/2024) የአልፋ ጥቅል ስልጠና የኃያል ሂደት ስልጠና ይዘንልዎ ቀርበናል።

📍በመቀለ የአልፋ ጥቅል የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- ካራሜል ሆቴል

📍በአዲግራት የአልፋ ጥቅል የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- ካናን ሆቴል

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👍4519🎉5🔥1
⚽️አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!⚽️
ከነገ 4 ሰዓት ጀምሮ በልዩ መልክ ቀርቦላችኋል።
ይምጡ እና የዝግጅቱ ተካፋይ ይሁኑ!
🎉52👍179🤩3
#Testimony

"ምን እንደምፈልግ፣ አላማዬን፣ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በግልጽ ማስቀመጥ ችያለሁ..."

ስምረት ተወልደ ከሰልጣኝነት አልፋ የድርጅታችን የስራ አጋራችን ሆናለች። በስልጠናችን አማካኝነት ህይወትዋን እንዴት መምራት እንዳለባት አትርፋለች።
እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።

https://youtu.be/5FxknsKZ7f4
👍7011🤩7🎉6