💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 16/05/2016ዓ.ም
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ
📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ
📍አዳማ ቅርንጫፍ

👍55❤26🤩7🎉6🔥2😁2
#4thyearanniversary_moments
✨Moments from the 4th Year Anniversary Ceremony✨
We are lucky to have esteemed partners and Ms. Edith Wangare from Kenya is one of them.
Ms. Edith on her speech said "you cannot preach what you are not. This is what breakthrough means. From self to others"
******
የ4ኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር
የተከበሩ የስራ አጋሮቻችን በመካከላችን በመኖራቸው እድለኞች ነን። ኢዲት ዋንጋሬ ከኬንያ አንዷ የስራ አጋራችን ሲሆኑ በንግግራቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፤ "ያልሆኑትን መስበክ አይቻልም። ይህም ነው ብሬክስሩ ማለት። ከራስ አልፎ ለሌሎች መትረፍ”።

🎉53❤41👍39🔥16🤩6
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ. ማ የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል በድሬቲዩብ፣ በEthioFM 107.8፣ ሮሃ ሚድያ የዘገቡትን ለመመልከት፤ ከታች የተቀመጡትን ሊንክ ይጫኑ ።
https://www.facebook.com/onelovebroadcast
https://www.facebook.com/100064937496841/posts/771536951687548/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
https://www.facebook.com/100064953301340/posts/773919288116508/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
https://www.facebook.com/100064875003264/posts/790124009826759/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

❤110👍59🎉12🔥10😱5😁4🤩4
“Man does not simply exist but always decides what his existence will be, what he will become the next moment. By the same token, every human being has the freedom to change at any instant.”
―By Viktor Emil Frankl, from his book; Man’s Search for Meaning
****
“ሰው እንዲሁ በቀላሉ የሚኖር ሳይሆን፤ ሕልውናው ምን እንደሚሆን እንደዚሁም ቀጣዩ ጊዜም ምን እንደሚሆን ሁሌም መወሰን ይችላል። በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ማንኛውም ሰው በማንኛውም ጊዜ የመለወጥ ነፃነት አለው።”
--በቪክቶር ኤሚል ፍራንክ፣ ከመጽሃፉ - Man’s Search for Meaning

❤58👍29😁4🔥3🎉2
Pictorials from the 4th year anniversary program 📸
👍21🤩1