የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የብሬክስሩ ስታቲስቲካል ሪፖርት እና የወደፊት ፕሮጀክቶችን አቅርበዋል።
🤩53❤38👍18🎉10👎3😢3😱2
የመዝናኛ ሰዓት ላይ በተወዳጆቹ የሃዲንቆ የባህል ቡድን፤ ፌሽታ የባህል ባንድ የውዝዋዜ እና የባህል ዘፈኖች አቅርበዋል።
👍17🤩2
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 16/05/2016ዓ.ም
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ
📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ
📍አዳማ ቅርንጫፍ

👍55❤26🤩7🎉6🔥2😁2
#4thyearanniversary_moments
✨Moments from the 4th Year Anniversary Ceremony✨
We are lucky to have esteemed partners and Ms. Edith Wangare from Kenya is one of them.
Ms. Edith on her speech said "you cannot preach what you are not. This is what breakthrough means. From self to others"
******
የ4ኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር
የተከበሩ የስራ አጋሮቻችን በመካከላችን በመኖራቸው እድለኞች ነን። ኢዲት ዋንጋሬ ከኬንያ አንዷ የስራ አጋራችን ሲሆኑ በንግግራቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፤ "ያልሆኑትን መስበክ አይቻልም። ይህም ነው ብሬክስሩ ማለት። ከራስ አልፎ ለሌሎች መትረፍ”።

🎉53❤41👍39🔥16🤩6