Breakthrough Trading S.C ®
54.3K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የብሬክስሩ ስታቲስቲካል ሪፖርት እና የወደፊት ፕሮጀክቶችን አቅርበዋል።
🤩5338👍18🎉10👎3😢3😱2
የመዝናኛ ሰዓት ላይ በተወዳጆቹ የሃዲንቆ የባህል ቡድን፤ ፌሽታ የባህል ባንድ የውዝዋዜ እና የባህል ዘፈኖች አቅርበዋል።
👍17🤩2
🎉4728👍19🤩8😢3
🎉7028👍27
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አራተኛ አመት ምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ፤ በ10 ክፍለ ከተማ ለሚገኙ ለ150 አካል ጉዳተኞች የኃያል ሂደት የአዕምሮ ማበልጸጊያ 1,153,500ብር የሚያወጣ ስልጠና ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ በዛሬው ዕለት (ጥር 15/2016ዓ.ም) ተበርክቶላቸዋል።

ብሬክስሩ ከምንም በላይ በማገልገል የሚያምን ድርጅት ነው።

በአላማ ጀምረን በፅናት እንጨርስ!
👍194🤩26🔥23🎉2015👎5😁1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 16/05/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ
👍5526🤩7🎉6🔥2😁2