Breakthrough Trading S.C ®
54.4K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የ4ኛ ዓመት ምስረታ የእራት ፕሮግራም ላይ VVIP እንግዳችን ሆነው ከተጋበዙት ውስጥ፤ ኤዲት ዋንጋሪ ከጎረቤት አገር ኬንያ እና ጃሬድ ዳይላን ከደቡብ አፍሪካ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል።

Our VVIP guest for the 4th year anniversary dinner program Ms. Edith Wangare from neighboring country Kenya and Mr. Jared Dylan from South Africa has arrived safely to Ethiopia.
👍96🎉2217🔥13👎3😱3
A special training about Yene Careers Product!

A training by Ms. Edith Wangare and Mr. Jared Dylan for those who bought Yene Product.

When?
- Tomorrow (Jan 23, 2024) at 4:00pm

Where?
- At AG Grace plaza, 5th floor (Bole branch)

Miss it not!
👍43🎉10🤩32👎2😁1
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በሙሉ፦
በቅድሚያ ለድርጅታችን 4ተኛ አመት እንኳን አደረሰን እያልን በመገናኛ  በቦሌ እና በ አዳማ ቅርንጫፍ የሚገኘው የ ሀያል ሂደት, የልምድ ግንባታ እና የ ሊደርሺፕ ስልጠናን በመከታተል ላይ የሆናችሁ ሰልጣኞቻችን እሮብ ማለትም 15/5/2016 በድርጅታችን አመታዊ ክብረበዐል ምክንያት ስልጠና ስለማይኖር የስልጠና መርሀ-ግብራችን ወደ አርብ 17/5/2016 የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን በተባለው ቀን  በመገኘት ስልጠናችሁን እንድትከታተሉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን።
👍6319🎉9👎2
Only few hours left!
👍100🎉14😱87😢6🤩5👎2
#Yene
Today's Yene product training by Mr. Jared Dylan and Ms. Edith Wangare.

The training was very interactive and the attendees were able to get helpful tips.
👍7117🎉9🤩9👎4😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል ደረሰ!
🎊🎊🎊

ክብረ-በዓሉ ከቀኑ 7 ሰዓት የሚጀምር መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን::
👍11220🎉20🤩18👎11😱4
We are growing! And we will keep growing!
We have seen an incredible milestone achieved by this company!
🎊🎊🎊
The anniversary celebration have started with our product displaying team creating an awareness of our products and services.

Happy 4th Year Anniversary
👍8335🎉14👎5🔥5
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የብሬክስሩ ስታቲስቲካል ሪፖርት እና የወደፊት ፕሮጀክቶችን አቅርበዋል።
🤩5338👍18🎉10👎3😢3😱2