Breakthrough Trading S.C ®
54.4K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
CT ለሆናችሁ የድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎች በሚዘጋጀው የ4ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እናንተንም ለማካተት የመጨረሻ እድል ይዘንላችሁ ቀርበናል። ስለሆነም የ4ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ኖርማል ትኬት ሽያጭ ከዚህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ሰዓት ጀምሮ የሚሸጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

***

በተጨማሪም ትኬት ያልገዛችሁ የብሬክስሩ መስራቾች እና መሪዎች ትኬት ሳያልቅባችሁ እንድትገዙ እናሳውቃለን።
👍135😁3625👎15🎉10🔥5
173👍28🔥7🎉6👎4
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ!
በዓሉ የፍቅር፣ የጤና እና የአብሮነት እንዲሆንልዎ እየተመኘን፤ የድርጅቱ የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል መግቢያ ትኬት በቦሌ ቅርንጫፍ እና በመገናኛ ቅርንጫፍ በነገው ዕለት እስክ 8፡00ሰዓት የሚሸጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

መልካም በዓል!
👍13963👎11🔥9🎉6😱4
“Most people feel best about their work the week before their vacation, but it’s not because of the vacation itself. What do you do the last week before you leave on a big trip? You clean up, close up, clarify, and renegotiate all your agreements with yourself and others. I just suggest that you do this weekly instead of yearly.”


-- David Allen--
From the book Getting Things Done

                        ****
"ኣብዛኞቹ ሰዎች ከዕረፍት ጊዜያቸው አንድ ሳምንት በፊት ስለ ሥራቸው ጥሩ ስሜት ይሰማቸዋል፤ ነገር ግን በእረፍቱ ምክንያት አይደለም ጥሩ ስሜት የሚሰማቸው። ሰፊ የእረፍት ጉዞ ከመሄድዎ በፊት ያለው ሳምንት ላይ ምን ታደርጋለህ? ሁሉንም ስምምነቶችዎን ከራስዎ እና ከሌሎች ጋር ያጸዳሉ፣ ይዘጋሉ፣ ያብራራሉ እና እንደገና ይደራደራሉ። ስለዚህ ይህንን በየዓመቱ ሳይሆን በየሳምንቱ እንዲያደርጉ እመክራለሁ።"


--ዴቪድ ኤልን--
"Getting Things Done"
👍40🤩2811🎉2😁1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ. ማ MTs ፣TT እና ከዚያ በላይ ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ:-

የ4ኛ አመት ክብረ በዓል መግቢያ ትኬት ገዝተው ገንዘብ ያስገቡ ነገር ግን ትኬትዎን ያልወሰዱ ከሆኑ፤ እባክዎ እስከ ዛሬ 6ሰዓት ባለው ሰዓት ውስጥ በቦሌ እና በመገናኛ ቅርንጫፎቻችን በመሄድ ትኬትዎ ሳያልቅብዎ እንዲወስዱ እናሳስባለን።
🎉35👍11👎7😱72🔥1
የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል መግቢያ ትኬት አልቋል!
😢7445😁14🎉7🤩7👍5👎4🔥4
የ4ኛ ዓመት ምስረታ የእራት ፕሮግራም ላይ VVIP እንግዳችን ሆነው ከተጋበዙት ውስጥ፤ ኤዲት ዋንጋሪ ከጎረቤት አገር ኬንያ እና ጃሬድ ዳይላን ከደቡብ አፍሪካ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል።

Our VVIP guest for the 4th year anniversary dinner program Ms. Edith Wangare from neighboring country Kenya and Mr. Jared Dylan from South Africa has arrived safely to Ethiopia.
👍96🎉2217🔥13👎3😱3
A special training about Yene Careers Product!

A training by Ms. Edith Wangare and Mr. Jared Dylan for those who bought Yene Product.

When?
- Tomorrow (Jan 23, 2024) at 4:00pm

Where?
- At AG Grace plaza, 5th floor (Bole branch)

Miss it not!
👍43🎉10🤩32👎2😁1
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በሙሉ፦
በቅድሚያ ለድርጅታችን 4ተኛ አመት እንኳን አደረሰን እያልን በመገናኛ  በቦሌ እና በ አዳማ ቅርንጫፍ የሚገኘው የ ሀያል ሂደት, የልምድ ግንባታ እና የ ሊደርሺፕ ስልጠናን በመከታተል ላይ የሆናችሁ ሰልጣኞቻችን እሮብ ማለትም 15/5/2016 በድርጅታችን አመታዊ ክብረበዐል ምክንያት ስልጠና ስለማይኖር የስልጠና መርሀ-ግብራችን ወደ አርብ 17/5/2016 የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን በተባለው ቀን  በመገኘት ስልጠናችሁን እንድትከታተሉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን።
👍6319🎉9👎2
Only few hours left!
👍100🎉14😱87😢6🤩5👎2
#Yene
Today's Yene product training by Mr. Jared Dylan and Ms. Edith Wangare.

The training was very interactive and the attendees were able to get helpful tips.
👍7117🎉9🤩9👎4😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል ደረሰ!
🎊🎊🎊

ክብረ-በዓሉ ከቀኑ 7 ሰዓት የሚጀምር መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን::
👍11220🎉20🤩18👎11😱4
We are growing! And we will keep growing!
We have seen an incredible milestone achieved by this company!
🎊🎊🎊
The anniversary celebration have started with our product displaying team creating an awareness of our products and services.

Happy 4th Year Anniversary
👍8335🎉14👎5🔥5
የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የብሬክስሩ ስታቲስቲካል ሪፖርት እና የወደፊት ፕሮጀክቶችን አቅርበዋል።
🤩5338👍18🎉10👎3😢3😱2