📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በማይጨው!
📍በማይጨው የኃያል ሂደት ስልጠና በአማረ ከበደ ሆቴል ውስጥ ተሰጥቷል።
✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ

❤24👍18🎉7😢1
በኮምቦልቻ ሲሰጥ የነበረው የሃያል ሂደት ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።
(The powerful process package training that was being given at Kombolcha has concluded successfully.)
ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር ጉዞዋችንን እንቀጥላለን!
(We will carry on the journey of creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!)

🎉78👍50❤16🤩15🔥5😁3
“Understanding state is the key to understanding change and achieving excellence. Our behavior is the result of the state we’re in.”
From the book; Unlimited Power by Tony Robbins
"ሁኔታን መረዳት ለውጥን ለመረዳት እና የላቀ ውጤት ለማምጣት ቁልፍ ነው። ባህሪያችን ደግሞ ያለንበት የሁኔታ ውጤት ነው።"
በ ቶኒ ሮቢንስ የተፃፈ መፅሃፍ- ኃያል የመሆን መንገድ

👍88❤26🎉8😁2🔥1
በማይጨው ሲሰጥ የነበረው የሃያል ሂደት ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።
(The powerful process package training that was being given at Maichew has concluded successfully.)
ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር ጉዞዋችንን እንቀጥላለን!
(We will carry on the journey of creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!)
(The powerful process package training that was being given at Maichew has concluded successfully.)
ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር ጉዞዋችንን እንቀጥላለን!
(We will carry on the journey of creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!)
❤62👍32🔥25🎉6😁4👎2😢1
ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ!
በቀን 20/02/2016 በቁጥር CFO/0015/16 በተጻፈ ደብዳቤ የስልጠና ሽያጭ ገንዘብ ወደ ብሬክስሩ አካውንት ማስተላለፍ የሚቻለው ሙሉ ሂሳብ መሆን እንዳለበትና ተቆራርጦ በተለያየ ጊዜ የሚከፈል የስልጠና ጥቅል ግዢ በድርጅቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሁሉም የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢ መሪዎች ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ሆኖም ግን የድርጅቱን የሽያጭ ሂሳብ ማስታረቅ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ችግሩ እየተባባሰ ስለሄደ የገፅታ ገንቢዎች ለደንበኞች ተገቢውን መረጃ በመስጠት በተቀመጠው የስልጠና ዋጋ መሰረት ሙሉውን ክፍያ በሰልጣኙ ስም ወደ ብሬክስሩ ባንክ አካውንት እንዲተላለፍ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እየጠየቅን ከዚህ አሰራር ውጭ ተቆራርጦ የሚከፈል ክፍያ ተቀባይነት እንደሌለው እንገልፃለን። እስካሁን ሙሉ ክፍያ ያልከፈላችሁ ሰልጣኞች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ያልወሰዳችሁትን ኢፒን እንድትወስዱ እናሳስባለን። በድጋሚ ይህን ማሳሰቢያ ስንገልፅ ይህ ማሳሰቢያ ከተላለፈ ከአንድ ሳምንት በሗላ እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

👍123❤13🎉10👎9😁8🤩8😢7😱1
#Testimony
ወጣት መብሩካ ተስፋዬ ሜንታል ባንክ ስልጠናን በመጠቀም እንዴት በህይወቷ ላይ በትምህርቷ፣ በመንፈሳዊ ህይወትዋ እንዲሁም በአዕምሮ ጤናዋ ዙሪያ ላይ ለውጥ ያመጣችበትን ሁኔታ ገልጻለች።
ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ገጻችን ይመልከቱ 🎥🎥
https://youtu.be/txa2DDxdw8M

YouTube
ሜንታል ባንክ ስልጠናን በመጠቀም በህይወቴ ለውጥ ማምጣት ችያለሁ...
ወጣት መብሩካ ተስፋዬ ሜንታል ባንክ ስልጠናን በመጠቀም እንዴት በህይወቷ ላይ በትምህርቷ፣ በመንፈሳዊ ህይወትዋ እንዲሁም በአዕምሮ ጤናዋ ዙሪያ ላይ ለውጥ ያመጣችበትን ሁኔታ ገልጻለች።
👍78❤42🤩11👎2😢2
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 09/05/2016ዓ.ም
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ
📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ
📍አዳማ ቅርንጫፍ

👍65❤22🔥4😁3🎉3😱1
“Most people feel best about their work the week before their vacation, but it’s not because of the vacation itself. What do you do the last week before you leave on a big trip? You clean up, close up, clarify, and renegotiate all your agreements with yourself and others. I just suggest that you do this weekly instead of yearly.”
-- David Allen--
From the book Getting Things Done
****
"ኣብዛኞቹ ሰዎች ከዕረፍት ጊዜያቸው አንድ ሳምንት በፊት ስለ ሥራቸው ጥሩ ስሜት ይሰማቸዋል፤ ነገር ግን በእረፍቱ ምክንያት አይደለም ጥሩ ስሜት የሚሰማቸው። ሰፊ የእረፍት ጉዞ ከመሄድዎ በፊት ያለው ሳምንት ላይ ምን ታደርጋለህ? ሁሉንም ስምምነቶችዎን ከራስዎ እና ከሌሎች ጋር ያጸዳሉ፣ ይዘጋሉ፣ ያብራራሉ እና እንደገና ይደራደራሉ። ስለዚህ ይህንን በየዓመቱ ሳይሆን በየሳምንቱ እንዲያደርጉ እመክራለሁ።"
--ዴቪድ ኤልን--
"Getting Things Done"

👍40🤩28❤11🎉2😁1