Breakthrough Trading S.C ®
54.4K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በቅርብ ቀን

📍በድሬዳዋ፣ በጅማ እና በበደሌ - የኃያል ሂደት ስልጠና በቅርቡ ይሰጣል!
 
   °•°አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! °•°

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
🎉33👍2115😁3🤩3🔥1😢1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ MT የገጽታ ገንቢዎች በሙሉ፤
የVIP ትኬት ሽያጭ ለMT የገጽታ ገንቢዎች የጨረስን መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

TT እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ VIP ትኬት ሳያልቅብዎ አሁኑኑ ይግዙ!
😱41👍2416🔥13😁7👎4🎉4🤩4
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በማይጨው!
           
📍በማይጨው የኃያል ሂደት ስልጠና በአማረ ከበደ ሆቴል ውስጥ ተሰጥቷል።
                

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!


📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
24👍18🎉7😢1

ኣብ ቀረባ እዋን ናይ ኣልፋ ጥማሮ ስልጠና!

ኣብ ቐረባ እዋን መቐለ ን ዓድግራትን ሓያል ከይዲ ስልጠና ክወሀብ እዩ።
                 
                    ***

የአልፋ ጥቅል ስልጠና በቅርብ ቀን!

መቀለ  እና  አዲግራት  ሃያል ሂደት  ስልጠና በቅርብ ቀን ይሰጣል።
👍6623🤩15🎉8😢4🔥2😁1
VIP Tickets for the 4th year anniversary dinner program is SOLD OUT!
😱43👍17😢17👎11🤩87😁1🎉1
🎊እንኳን ደስ አለን!🎊

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ቁጥር 40,000 ደርሷል!
ውድ ደምበኞቻችን በመጀመሪያ ስልጠናችንን ከመውሰድዎ በፊት በህይወትዎ ላይ አወንታዊ ለውጥ እንደሚያመጣ ስላመኑ፣ ስልጠናችንን ከወሰዱ በሗላም ለሌሎች ምስክርነት መሆን ስለቻሉ እና ራዕያችንን ራዕይዎ አድርገው አብረውን ስለቀጠሉ ከልብ እናመሰግናለን።

ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!
👍289109🎉27🤩22👎11😢10😁6🔥5
በኮምቦልቻ ሲሰጥ የነበረው የሃያል ሂደት ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።
(The powerful process package training that was being given at Kombolcha has concluded successfully.)

ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር ጉዞዋችንን እንቀጥላለን!
(We will carry on the journey of creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!)
🎉78👍5016🤩15🔥5😁3
“Understanding state is the key to understanding change and achieving excellence. Our behavior is the result of the state we’re in.”

From the book; Unlimited Power by Tony Robbins

"ሁኔታን መረዳት ለውጥን ለመረዳት እና የላቀ ውጤት ለማምጣት ቁልፍ ነው። ባህሪያችን ደግሞ ያለንበት የሁኔታ ውጤት ነው።"

በ ቶኒ ሮቢንስ የተፃፈ መፅሃፍ- ኃያል የመሆን መንገድ
👍8826🎉8😁2🔥1
በማይጨው ሲሰጥ የነበረው የሃያል ሂደት ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።
(The powerful process package training that was being given at Maichew has concluded successfully.)

ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር ጉዞዋችንን እንቀጥላለን!
(We will carry on the journey of creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!)
62👍32🔥25🎉6😁4👎2😢1
4th Year Anniversary Dinner Program Tickets are selling fast!
We have limited tickets available, get yours now and be part of the program!

የ4ኛ ምስረታ ክብረ-በዓል የእራት ፕሮግራም መግቢያ ትኬት በፍጥነት እየተሸጠ ይገኛል!
ውስን ትኬት ስለሆነ የቀሩን ትኬትዎን አሁኑኑ ይግዙ እና የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!
👍8021👎17😁7
ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ!
በቀን 20/02/2016 በቁጥር CFO/0015/16 በተጻፈ ደብዳቤ የስልጠና ሽያጭ ገንዘብ ወደ ብሬክስሩ አካውንት ማስተላለፍ የሚቻለው ሙሉ ሂሳብ መሆን እንዳለበትና ተቆራርጦ በተለያየ ጊዜ የሚከፈል የስልጠና ጥቅል ግዢ በድርጅቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሁሉም የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢ መሪዎች ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡ 
ሆኖም ግን የድርጅቱን የሽያጭ ሂሳብ ማስታረቅ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ችግሩ እየተባባሰ ስለሄደ የገፅታ ገንቢዎች ለደንበኞች ተገቢውን መረጃ በመስጠት  በተቀመጠው የስልጠና ዋጋ መሰረት ሙሉውን ክፍያ በሰልጣኙ ስም ወደ ብሬክስሩ ባንክ አካውንት እንዲተላለፍ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እየጠየቅን ከዚህ አሰራር ውጭ ተቆራርጦ የሚከፈል ክፍያ ተቀባይነት እንደሌለው እንገልፃለን። እስካሁን ሙሉ ክፍያ ያልከፈላችሁ ሰልጣኞች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ያልወሰዳችሁትን ኢፒን እንድትወስዱ እናሳስባለን። በድጋሚ ይህን ማሳሰቢያ ስንገልፅ ይህ ማሳሰቢያ ከተላለፈ ከአንድ ሳምንት በሗላ እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።

የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
👍12313🎉10👎9😁8🤩8😢7😱1
#Testimony

ወጣት መብሩካ ተስፋዬ ሜንታል ባንክ ስልጠናን በመጠቀም እንዴት በህይወቷ ላይ በትምህርቷ፣ በመንፈሳዊ ህይወትዋ እንዲሁም በአዕምሮ ጤናዋ ዙሪያ ላይ ለውጥ ያመጣችበትን ሁኔታ ገልጻለች።
ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ገጻችን ይመልከቱ 🎥🎥
https://youtu.be/txa2DDxdw8M
👍7842🤩11👎2😢2
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 09/05/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ
👍6522🔥4😁3🎉3😱1
The most anticipated 4th year Anniversary Dinner Program is around the corner! 🎉🎉🎉

Only few tickets left, get yours now before it's sold out.

An anniversary event you can't afford to miss!
🤩2212👍9👎8🎉7😁2
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በሙሉ፦
በመገናኛ፣ በቦሌ እና በአዳማ ቅርንጫፍ የሚገኘው የ ሃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ እና የሊደርሺፕ ስልጠናን በመከታተል ላይ የሆናችሁ ሰልጣኞቻችን፤ በነገው ዕለት ማለትም ጥር 10/ 2016ዓ.ም በበዓል ምክንያት መንገድ ስለሚዘጋጋ የአርብ የስልጠና መርሃ-ግብራችን ወደ ሰኞ ጥር 13/2016ዓ.ም የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን በተባለው ቀን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድትከታተሉ ስንል በትህትና እናሳውቃለን።
👍96🎉122😁2
CT ለሆናችሁ የድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎች በሚዘጋጀው የ4ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እናንተንም ለማካተት የመጨረሻ እድል ይዘንላችሁ ቀርበናል። ስለሆነም የ4ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ኖርማል ትኬት ሽያጭ ከዚህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ሰዓት ጀምሮ የሚሸጥ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

***

በተጨማሪም ትኬት ያልገዛችሁ የብሬክስሩ መስራቾች እና መሪዎች ትኬት ሳያልቅባችሁ እንድትገዙ እናሳውቃለን።
👍135😁3625👎15🎉10🔥5
173👍28🔥7🎉6👎4
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ!
በዓሉ የፍቅር፣ የጤና እና የአብሮነት እንዲሆንልዎ እየተመኘን፤ የድርጅቱ የ4ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ-በዓል መግቢያ ትኬት በቦሌ ቅርንጫፍ እና በመገናኛ ቅርንጫፍ በነገው ዕለት እስክ 8፡00ሰዓት የሚሸጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

መልካም በዓል!
👍13963👎11🔥9🎉6😱4