Breakthrough Trading S.C ®
54.4K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በቅርብ ቀን

📍በማይጨው እና በኮምቦልቻ  - የኃያል ሂደት ስልጠና በቅርቡ ይሰጣል!
 
   °•°አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! °•°

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍45🤩14😁31😢1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 25/04/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251903441155 Adama Branch
👍4612🎉6🤩5😁3
Walitti Dhufuun Jalqaba. Waliin Turuun Guddina. Waliin Hojjachuun Milkaa'ina!

ስብስቡ ጅማሮ ነው። አብሮ መቆየቱ እድገት ነው። አብሮ መስራቱ ስኬት ነው።

⚽️አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!⚽️
40👍28🎉7🤩2
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ:

በአዳማ ቅርንጫፍ የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥር ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍519🎉6🤩5😁3
የዛሬው የአልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት ተጫዋቾች በምስል።

አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!
👍7629😁14🎉13🤩9
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የማኔጅመንት አካላት ለ2024GC batch ተጓዦች የሽኝት መርሃ-ግብር በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋና ቢሮ ውስጥ አከናውኗል።

ማነው ቀጣይ ተጓዥ!?

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!*
🎉8835👍31🔥12🤩8😢1
🎉6730👍18😱5🤩4😁1
152👍41🎉37🔥22🤩21😱5😁4