Breakthrough Trading S.C ®
54.4K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Photo 📸📸📸 collection from Yesterday's Adama graduation ceremony 🎉🎉🎉


•Alpha your state for significance!•
👍4716🎉9🤩4😁3
97🎉29👍21🔥11

"If you live in a past dream, you don't enjoy what is happening right now because you will always wish it to be different than it is. There is no time to miss anyone or anything because you are alive. Not enjoying what is happening right now is living in the past and being only half alive. This leads to self pity, suffering and tears."

From the book; The Four Agreements by Don Miguel Ruiz

             Happy Monday!
129👍38🔥5
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ነባር ባለአክሲዮኖች በሙሉ፦

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአክሲዮን መሸጫ ዋጋ እና የአክሲዮን አገዛዝ ሂደቶችን በተመለከተ ከላይ አባሪ የተደረገውን የተሻሻለውን ሰነድ ይመልከቱ፤ የዕድሉም ተጠቃሚ ይሁኑ!

እባክዎ ከአክሲዮን ጋር ተያያዥ ለሆኑ ጉዳዮች የቴሌግራም ግሩፕ ስላለ፤ ግሩፑን በመቀላቀል መረጃዎችን ይከታተሉ። ግሩፑን ለመቀላቀል ሊንክ እንዲላክልዎ የዋናው ቢሮዋችን ሪሼፕሽን ጋር 0988013911  ብለው በመደወል ሊንክ የሚላክልዎ ይሆናል።
👍325😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስብስቡ ጅማሮ ነው። አብሮ መቆየቱ እድገት ነው። አብሮ መስራቱ ስኬት ነው።

⚽️አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!⚽️
90👍42🤩6👎3🔥1😢1
"እራሴን ማወቅ ስችል ብዙ ነገር ማድረግ ቻልኩ"

ወ/ሮ ድንቋ አዲስ ሰው ስልጠናችንን ከወሰደች በኋላ በህይወትዋ ብዙ ነገሮችን መቀየር እንደቻለች፣ ብዙ ነገር ማወቅ እንደቻለች እንደዚሁም ማንነቷን ማወቅ እንደቻለች ተናግራለች።
በተጨማሪም፤ አላማዋን፣ ለምን መኖር እንዳለባት፣ እቅዶችዋን ወይም ተግባሮችዋን ማወቅ እንድትችል ከስልጠናችን ማትረፍ የቻለች እንደሆነ አሳውቃለች።

ሙሉ ቪድዮ በዩትዩብ ገጻችን መመልከት ይችላሉ፦ https://youtu.be/x5pKjb3aq04?si=8XOyIXRaZXQdtF6B
68👍41🎉6🔥3🤩3😁1
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በቅርብ ቀን

📍በማይጨው እና በኮምቦልቻ  - የኃያል ሂደት ስልጠና በቅርቡ ይሰጣል!
 
   °•°አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! °•°

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍45🤩14😁31😢1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 25/04/2016ዓ.ም

📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
ጠዋት 3:00-5:00 ✓በአማርኛ
ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251903441155 Adama Branch
👍4612🎉6🤩5😁3
Walitti Dhufuun Jalqaba. Waliin Turuun Guddina. Waliin Hojjachuun Milkaa'ina!

ስብስቡ ጅማሮ ነው። አብሮ መቆየቱ እድገት ነው። አብሮ መስራቱ ስኬት ነው።

⚽️አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!⚽️
40👍28🎉7🤩2
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ:

በአዳማ ቅርንጫፍ የአልፋ ጥቅል ስልጠና የጥር ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍519🎉6🤩5😁3
የዛሬው የአልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት ተጫዋቾች በምስል።

አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!
👍7629😁14🎉13🤩9