Breakthrough Trading S.C ®
54.5K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 18/04/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
👍313🎉2
Let the countdown begin!

            Day 3

Counting the days for graduation!

Get yours now (if you still haven't)!
🎉26👍16😢3
Coming together is the beginning. Staying together is the progress. Working together is the success.

Alpha soccer match opening is on Dec 29, 2023.
Place: 35 Meda, Meskel Flower

Ready, Steady, Goaaaaaaaal!
🔥69👍37🎉207😱3
Countingdown the days for graduation..

          Day 2

በታህሳስ 20/2016 ዓ.ም በአዳማ ከረዩ ሪዞርት ሆቴል በሚዘጋጀው የምረቃ መርሃ-ግብር ላይ ለመሳተፍ ትኬትዎን ገዝተዋል?


    ••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
      +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
      +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
13👍12🎉1
💡"ብዙ ጊዜ ማንነታችን ይሄ ነው የምንለው ሰው ያለንን ነው"💡

አቶ ነጻነት ዘነበ (ሂፕኖቴራፒስት እና አሰልጣኝ) በ"የኔ" ምርት ምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ ባስተላለፉት ንግግር ላይ ስለ"የኔ" እንዲህ ብለዋል፦
"የሰው ልጅ ስኬታማ እንዲሆን ካስፈለገ በመጀመሪያ ንቃተ ህሊናውን እየጨመረ መምጣት አለበት። ንቃተ ህሊናን ለመጨመር ደግሞ እኔ ማነኝ? ምን ዝንባሌ አለኝ? ...... የመሳሰሉትን መገንዘብ ወደተፈለገው ለውጥ መሄድ ያስችላል።"

የኔ ምርት ሰዎች ምንነታችንን ይሄ ነው ስላሉን፤ የኔ ማንነት ይሄ ነው ከማለት የሚያስተወን እና የሳይኮሜትሪክ ጥያቄዎችን በአግባቡ በመመለስ ትክክለኛ ማንነታችንን ሳይንሳዊ በሆነ ዘዴ ማግኘት የምንችልበት ነው። ስለሆነም "የኔ" ያለንን እውቀት፣ ክህሎት፣ ማንነት፣ ዝንባሌ ወዘተ... መለካት የምንችልበት ምርት ነው።

እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት ስለ የኔ ምርት አቶ ነጻነት ዘነበ የቦርድ ዋና ሰብሳቢ (ሂፕኖቴራፒስት እና አሰልጣኝ) የሆኑት ያስተላለፉትን ንግግር ይመልከቱ።
🎥🎥🎥🎥  https://youtu.be/IBfB5gBtYYc?si=MB3oYWFIN2zKeIUF

▫️🔸ባለራዕይ፣ ▫️🔸
             ቅን፣
          ጤናማ
  ▫️🔸  እና   ▫️🔸
ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት!
👍8528🔥6🎉6😁2
*Countdown mode:*
       🟢 On

*Anticipation level:*
       Maximum

                Day 1
For the most anticipated graduation ceremony!




  •• Alpha your
State for Significance! ••

📍Addis Ababa, Bole subcity, Woreda 3, Alemnesh Plaza 6th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
👍437😁7🎉4😱3👎2
#happeningnow

አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!

የብሬክስሩ ስታፍ ቡድን እና ጋላክሲ ቡድን ግጥሚያ በ35 ሜዳ ላይ እየተጫወቱ ይገኛሉ።
👍9125🤩16🔥15😱10😁8🎉5
#happeningnow

አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!

የአንትስ ቡድን እና የድሪም ቡድን ግጥሚያ በ35 ሜዳ ላይ እየተጫወቱ ይገኛሉ።
🎉51🔥21👍1810🤩4😁3😱2
አልፋ ሶከር ለቤተሰባዊነት!

በዛሬው ዕለት በ35 ሜዳ ላይ በነበረው የአልፋ ሶከር ግጥሚያ:-

የብሬክስሩ ስታፍ ቡድን 2 -  3 ጋላክሲ ቡድን አስቆጥርዋል።


የአንትስ ቡድን 2 -  2 የድሪም ቡድን አቻ አምጥተዋል።
👍8217🤩17🔥14😱4
#Promotion

እንኳን ደስ አላችሁ። ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው የቅን መድረክ የ3ተኛ አመት ክብረ በዓልና ታላቅ የስልጠና ድግስ ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 20/2016 ዓ/ም በታላቅ ድምቀት በአለም ሲኒማ ይደረጋል በፍፁም እንዳያመልጥዎ!
👍7041🎉14
🎉🎉🎉Baga Gammaddan!🎉🎉🎉

Guyyaan Hawwiin Eegaa turre Gaheera.

Guyyaa har'aa sa'a 8:00 irraa jalqabee sirni Eebbaa Magaala Adaamaa Hoteela Karrayyuu hiil riizoortiitti ni adeemsifama!

Baga Gammaddani!!



🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉🎉

በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ቀን ደርሷል!

በዛሬው ዕለት ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ የመጀመሪያው የምረቃ ስነ ስርዓት ከአዲስ አበባ ውጪ በአዳማ ከረዩ ሂል ሪዞርት ሆቴል ውስጥ ይካሄዳል።



🎉🎉🎉Congratulations 🎉🎉🎉


The moment we have been waiting for;

             It's D-Day!!!

The first graduation ceremony outside Addis Ababa will be taking place today at 2:00PM at Adama, Kereyu Hill Resort Hotel.
👍47🎉1211🤩3👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቅን መድረክ 3ኛ ዓመትን አስመልክቶ፤ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አብዱልፈታ ሁሴን በድርጅቱ ስም ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከላይ ይመልከቱ።
46👍15🎉5🤩4👎1
#happeningnow

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የምረቃ ስነ-ስርዓት በአዳማ ከረዩ ሂል ሪዞርት ሆቴል ውስጥ እየተካሄደ ይገኛል።


የህይወት አላማህን/ሽን እንደማግኘት የሚያስደስት ነገር የለም እና በዚህ ቀን ኩራት ይሰማህ/ሽ!
ዛሬ ወደ ስኬት ጉዞ የሚያመሩህ/ሽ መንገዶችን ጀምረሃል/ሻል እና ሁሉም ስኬቶች እንደሚገባህ/ሽ እወቀው/ቂው!
                               እንኳን ደስ አላችሁ!

                      *    *    *
Kaayyoo jireenyaa kee argachuu caalaa wanti gammachiisu hin jiru waan ta’eef guyyaa har’atti booni!
Har'a daandii milkaa'inaa eegaltee jirta; kanaaf milkaa'inni hundi akka siif malu beeki!

BAGA GAMMADDAN!
👍53🎉5326🤩6🔥5😁2