Breakthrough Trading S.C ®
54.5K subscribers
8.24K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ!
በቀን 20/02/2016 በቁጥር CFO/0015/16 በተጻፈ ደብዳቤ የሰልጠና ሽያጭ ገንዘብ ወደ ብሬክስሩ እካውንት ማስተላለፍ የሚቻለው ሙሉ ሂሳብ መሆን እንዳለበትና ተቆራርጦ በተለያየ ጊዜ የሚከፈል የስልጠና ጥቅል ግዥ በድርጅቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሁሉም የብሬክ ስሩ ገጽታ ገንቢ መሪዎች ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡ 
ሆኖም ግን የድርጅቱን የሽያጭ ሂሳብ ማስታረቅ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ችግሩ እየተባባሰ ስለሄደ ከነገ ታህሳስ 7, 2016 ጀምሮ የገፅታ ገንቢዎች ለደንበኞች ተገቢውን መረጃ በመስጠት  በተቀመጠው የስልጠና ዋጋ መሰረት ሙሉውን ክፍያ በሰልጣኙ ስም ወደ ብሬክስሩ ባንክ አካውንት እንዲተላለፍ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እየጠየቅን ከዚህ አሰራር ውጭ ተቆራርጦ የሚከፈል ክፍያ ተቀባይነት እንደሌለው እንገልፃለን። እስካሁን ሙሉ ክፍያ ያልከፈላችሁ ሰልጣኞች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ያልወሰዳችሁትን ኢፒን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
👍14734😱11😢11🎉2
A graduation ceremony never seen before is around the corner!

This time the graduation ceremony will be held at Adama.

Where?
Kereyu Hill Resort Hotel

When?
December 30, 2023 starting from 7:00pm local time.

...አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ...
...Alpha Your State of Significance!...
____

አድራሻ (Physical Address)
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ
፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
(Addis Ababa, Bole Subcity, Woreda 03, at Alemnesh Plaza bldg 6th floor)
____
🌐
www.alphagenuine.co
☎️
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ 
       +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍50🎉4622🔥7🤩3
#Testimony

Reminiscing about the training testimony Ensat Hamza shared on the Adama branch inauguration day.

Ensat shared about who she was before our training and who she became after our training as well as how her life transformed positively.

See the full video on our YouTube page 👉https://youtu.be/d-g5L1st7Zo?si=b4keD7Y0zQYX9C0n

የአዳማ ቅርንጫፍ ምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የተሰጠውን የስልጠና ምስክርነት ለማስታወስ ያክል፤
ኢንሳት ሀምዛ ከስልጠናችን በፊት ማን እንደነበረች እና ከስልጠናችን በኋላ ማን እንደ ሆነች እንዲሁም ህይወቷ እንዴት በአዎንታዊ መልኩ እንደተለወጠ አካፍላለች።
ሙሉ ቪዲዮውን በዩቲዩብ ገጻችን ላይ ይመልከቱ 👉
https://youtu.be/d-g5L1st7Zo?si=b4keD7Y0zQYX9C0n


•••አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!•••
👍7919🔥5🤩5🎉3
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለፌደራል ገቢዎች መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቢሮ ሰራተኞች የግል ስብዕና ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
በስልጠናው ላይ ሁለት (200) መቶ የሚሆኑ ተሳታፊዎች የሚገኙበት ሲሆን ስልጠናውም በአቶ ነጻነት ዘነበ (አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት) እየተሰጠ ነው።

•••አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!•••

ድርጅታችን ስለሚሰጠው ስልጠና ለማወቅ ከፈለጉ አድራሻችን፦

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
70👍47🎉8😁7🤩7🔥2😱2
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የህዳር ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
👍7311🎉11🤩5👎4
ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ተቃርቧል!
የምረቃ ስነ ስርዓቱ በአዳማ ከተማ ናዝሬት ይካሄዳል። ቦታውም ከረዩ ሂል ሪዞርት ሆቴል ውስጥ ሲሆን ታህሳስ 20/2016ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ የሚዘጋጅ ይሆናል።
          
      ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️

Sirni Eebbaa Akkaan Adda Ta’e Gaggeeffamuuf Jira!
Sirni eebbaa kun magaalaa Adaamaatti Hoteela Karrayyuu Hiili Riizoortitti gaafa Mudde 20, 2016 sa’aatii 7:00tti kan gaggeeffamu ta’a.

   ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
       ••አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!••
•• Alpha Your State of Significance! ••

አድራሻ
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
(Addis Ababa, Bole Subcity, Woreda 03, at Alemnesh Plaza bldg 6th floor)
🌐
www.alphagenuine.com
☎️
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ 
      
+251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
      
+251903441155አዳማ ቅርንጫፍ
🎉31👍2215😁4😢2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በቅርብ ቀን

📍በማይጨው እና በኮምቦልቻ - የኃያል ሂደት ስልጠና በቅርቡ ይሰጣል!

°•°አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! °•°

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኘት ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍38🎉3614😁6🔥5🤩1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 11/04/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
👍67🎉83
አስደሳች ዜና ለነባር ባለአክሲዮኖች በሙሉ፦ 📢📢📢
👍9634🎉10🔥8🤩4😱1
በአዳማ ከተማ የሚካሄደው የምርቃት መርሃ-ግብር መግቢያ ትኬት ሽያጭ ተጀመረ!

ትኬትዎን ለመግዛት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በመሄድ መግዛት ይችላሉ።

••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
      +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
      +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍8213🎉10🤩7
" You get what you repeat"

Often times when we see successful people we tend to think that success is something that can happen overnight. However, behind their every success there are repetitive habits that shape their identity that led them to be successful.

So, how can we shape our identity that leads us to a success we anticipate? As James Clear, the author of "Atomic habits" quoted on his book; "begin with describing yourself as how you would like to be and choose the small, regular actions that will help create the habits to get you there"
The more we tell ourselves what we want to be daily, the more we become that person we wanted to be.

Happy Monday!

"Creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!"
👍10646🤩10🎉4😁3🔥2
ውድ የአልፋ ፓኬጅ ሰልጣኞች እና የገጽታ ገንቢዎች፦

በታህሳስ 20/2016 ዓ.ም በአዳማ ከረዩ ሪዞርት ሆቴል በሚዘጋጀው የምረቃ መርሃ-ግብር ላይ፤ በአዳማ እና አቅራቢያ ቦታዎች (ዱከም፣ ቢሾፍቱ፣ አሰላ፣ መቂ) ላይ ላላችሁ ተመራቂዎቻችን፣ የአልፋ ፓኬጅ ሰልጣኞቻችን እንዲሁም የገጽታ ገንቢዎቻችን፤ የመግቢያ ትኬት ሳያልቅብዎ አሁኑኑ ይግዙ እና የዝግጅቱ ተካፋይ ይሁኑ!


Kabajamtoota Leenjifamtoota Paakeejii Alphaa fi Mul’ina Ijaartota Keenya Hundaaf:-

Muddee 20/2016 A.L.I magaalaa Adaamaa Hoteela Karrayyuu Riizoortiitti sagantaan eebbaa qophaa’ee jira.

Eebbifamtoota, leenjifamtoota paakeejii Alphaa fi Mul’ina Ijaartota Keenya Adaamaa fi naannawa ishee (Dukam, Bishooftuu, Asallaa fi Maqii) jirtan hundi osoo tikkeettiin seensaa hin dhumin dura ammuma bitattanii sagantaa seena qabeessa kanarratti akka hirmaattan isin yaadachiisna.


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
👍5129🎉9👎3😢2🔥1
#Testimony

"ካልኩለስ እና ቴርሞዳይናሚክስን ፈልጫለሁ ... በሕይወቴ ግን መተግበር ያለብኝን ስልጠና ያገኘሁት ከብሬክስሩ ነው"

ወጣት አሸናፊ ደነቀ ስልጠናውን ከመውሰዱ በፊት የሕይወት አላማ እና ህልም ያልነበረው እንደነበር እና በስልጠናችን የሕይወት አላማውን ማግኘት የቻለበት እንደሆነ ገልጿል። እባክዎ ሙሉ ቪድዮውን በመመልከት የዚህ ወጣት ልጅ ህይወት እንዴት በአዎንታዊ መልኩ እንደተቀየረ ይመልከቱ፦

••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

https://youtu.be/8SL5dFYAXqY?si=6zmzF9lJiUTKryxE
👍789🔥7🎉6😁3
4 years down the road and so many more to go!

A 4th year anniversary event is coming soon!

#anniversary #togetherness #genuine #visionary #healthyandwealthygeneration #breakthroughtradingsc
🎉12544👍27🤩16
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 18/04/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ

📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በትግረኛ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በኦሮምኛ


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
👍313🎉2
Let the countdown begin!

            Day 3

Counting the days for graduation!

Get yours now (if you still haven't)!
🎉26👍16😢3