A commercial agreement has been made between Breakthrough Trading S.C and Westlands Job Creation LTD.
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከዌስትላንድ የስራ ፈጠራ ጋር ውል ተፈራርመዋል።

❤109👍40🎉11😁8🤩5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Unveiling Excellence: Recap of YENE Product Launch Week!"
👍26❤13🎉10🔥2
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በአርባምንጭ
- በውበቴ ሆቴል
- ኃያል ሂደት
📍በሐዋሳ
- በሌዊ ሆቴል
- ኃያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኘት ቅርንጫፍ
+251943120133 አዳማ ቅርንጫፍ

👍47❤12🔥5🎉2
🎉 Prepare for a graduation like never before!
We will sale entrance ticket soon.
Get ready!
=== Alpha our State for Significance!===
📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch

🎉53👍26❤24😱4🤩2
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 27/03/2016
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-4:30 በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30 በኦሮምኛ
📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-4:30 በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30 በትግረኛ
📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-4:30 በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30 በኦሮምኛ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

👍38❤8🎉6🤩4
Breakthrough Trading S.C ®
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና 📍በአርባምንጭ - በውበቴ ሆቴል - ኃያል ሂደት 📍በሐዋሳ - በሌዊ ሆቴል - ኃያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ === አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===! 📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ 🌐 www.alphagenuine.com ☎️ +251930020395…
🔄 Update
ሐዋሳ በሌዊ ሆቴል ሊሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ወደ ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል የተቀየረ መሆኑን በትህትና ልናሳውቅ እንወዳለን።

❤47👍34🤩5🔥3
📎የአልፋ ጥቅል ስልጠና (Alpha Package Training)
📍በሃዋሳ ሳውዝ ስታርት ሆቴል ውስጥ "የኃያል ሂደት" እና "የልምድ ግንባታ" ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
📍Alpha Package Training - "Powerful Process" and "Habit Building" training is being given at Hawassa, South Start Hotel.
......አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ......
..Alpha Your State of Significance!..

👍89🎉17❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የኔ" የተሰኘው ፕሮዳክት ምን እንደሆነ ማዎቅ ይፈልጋሉ?
እባክዎ ይህን አጭር የተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ።
••የወደፊት ህይወትዎን ዛሬ ያስተካክሉ!••
#የኔ
#Yene
እባክዎ ይህን አጭር የተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ።
••የወደፊት ህይወትዎን ዛሬ ያስተካክሉ!••
#የኔ
#Yene
👍105❤37🎉20🤩4😱3😢3
በሃዋሳ ሲሰጥ የነበረው የሶስት ቀን የሃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ጥቅል ስልጠና እና በአርባምንጭ ሲሰጥ የነበረው የሶስት ቀን የሃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና በስኬት ተጠናቅዋል።
The three days package training of Powerful process and Habit building at Hawassa and Powerful process training at Arba Minch has concluded successfully.
ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ለመፍጠር ጉዞዋችንን እንቀጥላለን! (We will carry on the journey of creating visionary, genuine, healthy and wealthy generations!)

❤95👍47🔥14🎉5🤩4😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት”
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፤
ይህ ፕሮጀክት ለመጪው 8 ዓመታት የሚሰራ “የለውጥ ትውልድ” የሚል በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ላይ ከዚህኛው ዓመት (2016ዓ.ም) ጀምሮ ለ 8 ዓመታት የሚቀጥል ሲሆን፤ 20ሚልየን የሚሆኑ ወጣቶችን ለሃገር፣ ለቤተሰብ፣ እንዲሁም ለራሳቸው የሚበጁ እንዲሆኑ በነፃ የስልጠና አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።
የ8 ዓመታት የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ምን ይመስል እንደነበር ለመመልከት ይህን አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ።
#የለውጥ_ትውልድ
#Transformational_generation

🤩45❤43👍24🎉16😁6👎4
📣 አስደሳች ዜና!
NTB እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች እና የብሬክስሩ ሲኒየር አሰልጣኞች በሙሉ!
በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የፍራንቻይዝ ቢሮ ከፍታችሁ መስራት ለምትፈልጉ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ይህንን እድል ስላመቻቸ በዋናው መስሪያ ቤት (አለምነሽ ፕላዛ፣ 6ኛ ፎቅ) በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ ታህሳስ 1, 2016 ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የቢዝነስ እቅዳችሁን በማቅረብ በተዘጋጀው የመመዝገቢያ ቅፅ ላይ እንድትመዘገቡ፤ ከአዲስ አበባ ውጪ የሆናችሁ ደግሞ ስልክ በመደወል መረጃ በመስጠት እንድትመዘገቡ በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።
📍ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ወጪ ለሚከፍቱ ገፅታ ገንቢዎች ቅድሚያ ይሰጣል፤ ቀድሞ ለመጣ ቀድሞ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናል!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
NTB እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች እና የብሬክስሩ ሲኒየር አሰልጣኞች በሙሉ!
በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የፍራንቻይዝ ቢሮ ከፍታችሁ መስራት ለምትፈልጉ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ይህንን እድል ስላመቻቸ በዋናው መስሪያ ቤት (አለምነሽ ፕላዛ፣ 6ኛ ፎቅ) በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ ታህሳስ 1, 2016 ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የቢዝነስ እቅዳችሁን በማቅረብ በተዘጋጀው የመመዝገቢያ ቅፅ ላይ እንድትመዘገቡ፤ ከአዲስ አበባ ውጪ የሆናችሁ ደግሞ ስልክ በመደወል መረጃ በመስጠት እንድትመዘገቡ በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።
📍ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ወጪ ለሚከፍቱ ገፅታ ገንቢዎች ቅድሚያ ይሰጣል፤ ቀድሞ ለመጣ ቀድሞ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናል!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
👍120❤41🎉15🤩14😱11😢1
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 04/04/2016ዓ.ም
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-4:30 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በኦሮምኛ
📍 መገናኛ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-4:30 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በትግረኛ
📍አዳማ ቅርንጫፍ
⏱ ጠዋት 3:00-4:30 ✓በአማርኛ
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በኦሮምኛ
••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251903441155 Adama Branch

👍53❤17🎉5😁3😢1
Breakthrough Trading S.C gave a training on how to use "the mind" by our trainer and hypnotherapist Mr. Netsanet Zenebe on how to become a world class footballer to the Banks club at Adama today.
How about you? Do you dream of becoming a world class football player?
If so, Breakthrough Trading S.C has a pile of training which can assist you to work on your mentality and resilience as well as adopt a better approach to your shortcomings to become a world class football player.
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ "አእምሮን" እንዴት መጠቀም እንደምንችል በአሰልጣኝ እና በሂፕኖቴራፒስት አቶ ነፃነት ዘነበ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን የሚረዳ ስልጠና ለባንኮች ክለብ በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ ተሰጥቷል።
አርሶስ? የአለም አቀፍ ደረጃ እግር ኳስ ተጫዋች የመሆን ህልም አልዎት?
እንግድያውስ፤ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በአስተሳሰብዎ እና በጥንካሬዎ ላይ እንዲሰሩ እንዲሁም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን ለድክመቶችዎ የተሻለ አካሄድን ለመከተል የሚያስችል የስልጠና ክምር አለው።
#training #breakthrough #breakthrough_your_critical_mind #Banks_club

❤169👍90🎉15🔥11😁5🤩5👎3😱3😢2