Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሀገር ሽማግሌዎች ለወጣቶች የተበረከተ ስጦታ!
🇪🇹 የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ
🪞መስታወት
🇪🇹 የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ
🪞መስታወት
❤115👍18🤩8😁6🎉5
ብሬክስሩ ከኢፌዴሪ ሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ጋር በመተባበር በዛሬው እለት በይፋ ያስጀመረው የለውጥ ትውልድ ፕሮግራም ላይ ሲያገለግሉን የነበሩ ድንቅ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎችን ከልብ እናመሰግናለን::
የኢንሰርቪስ ቡድኑ ከፕሮግራሙ በኃላ የምዘና ስሰባውን በ ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል በመከወን ፕሮራሙን አጠናቀዋል::
በመጪው ስምንት አመታትም በለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት 20 ሚልየን ወጣቶችን ለማሰልጠን ግብ ተይዞ እየተሰራበት ይገኛል::
ኢትዮጵያ ቁጥር 1
ባለራዕይ: ቅን ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድ!!
We would like to express our sincere thanks to the wonderful Inservice team who have been serving us in the Transformational Generation project, which Breakthrough has officially launched today in collaboration with the Federal Ministry of Women and Social Affairs.
After the program, the inservice team hold an evaluation meeting at the inter luxury Hotel.
In the next eight years, it is being worked on with the goal of training 20 million young people in the Transformational Generation Project.
Visionary, Genuine, healthy and wealthy generation!!

👍106❤42🔥13🎉6👎2
📢 ትኩረት!
⚡️ ጊዜው እያለቀ ነው! የፀደይ አስደናቂ የቅናሽ ጊዜ ወደ ማብቂያው እየተቃረበ ነው፣ ይህ ቅናሽ ሊያበቃ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርዎታል! DON'T MISS OUT!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch

👍23❤6👎2
የወጣቱን ስብዕና ለመቅረጽና ሀገርን ለማሻገር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ!
On Nov 7, 2023 228
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የለውጥ ትውልድ” የተሰኘ የወጣቱን ስብዕና ለመቅረጽና ሀገርን ለማሻገር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ፕሮጀክቱ ቅን ቢዝነስ ግሩፕ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የተሰናዳ መሆኑን ገልፀዋል.... see more

❤50👍27🎉9😱8
በትላንትናው ዕለት ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም የለውጥ ትውልድ የተሰኘ የወጣቱን ስብዕና ለመቅረጽና ሀገርን ለማሻገር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ መሆኑ ይታወሳል። በመክፈቻ መርሃ-ግብር ላይ ለተገኙ ወጣቶችም ስልጠና ተሰቷቸዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
🎉37❤28👍27🤩6
💡 አስደሳች ዜና ለውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዋቻችን!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።
👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 29/02/2016
⏱ ጠዋት 3:00-4:30
⏱ ከሰዓት 9:00-10:30
📍 ቦታ:- በቦሌ፣ በመገናኛ እና በአዳማ ቅርንጫፍ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

👍64❤19🔥4👎2