Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🎁 የፀደይ ቅናሽ! 3 ቀን ብቻ!

ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ  መሆኑን እንገልፃለን።

🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
          -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%
         -  የህሊና ውቅር ጥቅል                 14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

🔘 የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
         - ወደ ሃያል ሂደት                                  10%
         - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል            12%
        - ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል                14%
        - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

📌 ማሳሰቢያ፡
      ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍3814🤩8
🔊 አስደሳች ዜና ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ነባር ባለአክሲዮኖች በሙሉ!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለነባር ባለ ባለአክሲዮኖች ብቻ ፤ የአንድ አክሲዮን ዋጋ በ1000ብር ለመሸጥ አስፈላጊውን ዝግጅት እያጠናቀቀ ይገኛል። ለዚህም ዝግጁ እንድትሆኑ በታላቅ ደስታ እየገለጽንልዎ፤ ትንሹ አክሲዮን መግዛት የሚቻለው 50 አክሲዮን መሆኑን ልናሳውቅዎ እንወዳለን።

ዝርዝሩን ሽያጭ በሚጀመርበት ቀን የምናሳውቅ መሆኑ እንገልጻለን።


ህብረታችን፦
በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍5517🎉4🤩4😢3
የመጀመሪያው ቅን መድረክ በድሬ ዳዋ ዛሬ ተጀምሮአ
👍102🔥1610🤩10😢3
🎁 የፀደይ ቅናሽ! 1 ቀን ብቻ!

ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ  መሆኑን እንገልፃለን።

🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
          -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%
         -  የህሊና ውቅር ጥቅል                 14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

🔘 የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
         - ወደ ሃያል ሂደት                                  10%
         - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል            12%
        - ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል                14%
        - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

📌 ማሳሰቢያ፡
      ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍28😁7😢5🔥43🤩1
Alpha training concept in South Sudan.
__
የአልፋ ስልጠና ጽንሰ-ሀሳብ በደቡብ ሱዳን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍4716🎉7🤩5😁2
.........*"ኃያል ሂደት"* .......

ንጉስ ዳዊት ሁሉ በእጁ፤
ህይወትን ሲመክረው ለልጁ፤
ሀብታም ፣ ጀግናን፣ ምሁር ትቶ፤
ሰው ሁን! አለው አፍ አውጥቶ፤
በእኔ ማን ነኝ ጥያቄ ውስጥ መቃተቴ፤
እንዲያበቃ የትላንቱ እንዲሰምር ሰውነቴ
ውብ መንገድን ሀ... ብያለው፤
ኃያል ሂደት ጀምሪያለው
ከኃላ ምስክር ወደጎን እርዳታ ጠይቄ፤
በመትረፍረፍ ህግ ወደውስጤ አለም ዘልቄ
የፊቱን ፅፌ እንዲሆን ሽቼ፤
ስጦታ ዝንባሌዬን ፈትሼ
መክሊት ገላጩን ፀሎት አድርሼ
በሰውነት ካባ አጊጬ፤
መልእክቴን ገልጬ
እራሴን ሆኜ ልኖር በዓላማ፤
የሰነፍ ምክር ዳግም ሳልሰማ
የሩቅ ርእይ ተልሜ፤
እውን እንዲሆን ህልሜ
ግቤን ቀርጬ ሚና ከውኜ፤
መርሕ ፅፌ እራሴን ሆኜ
በተግባር ጠፍር ዛሬን ከነገ ገምጄ፤
ከልጅነት ሰውነቴ ለምጄ
በመፈርገም ጥበብ ህሊናን መርቼ፤
ልቦናዬን በሰውነት ልክ ገዝቼ
ልኖር ሽቼ ኃያል ሂደት ጀምሪያለው፤
በማስተዋል እፈጥናለው፤
ሰው ለመሆን ጓጉቻለው !
ሰው ለመሆን ወስኛለው !
መክሊቴን በእምነት አብዝቼ ፣
ባሻራዬ ፈጣሪዬን አስደስቼ
ሰው መሆንን እንደኖርኩት ሳልጓደል ከሚዛኔ ፣
በክብሬ ልክ እኖራለው እስኪፈፀም ውብ ዘመኔ ፣
በክብሬ ልክ እኖራለው እስክጠራ ከዘመኔ !!!

አሰልጣኝ ሲሳይ ምህረት
ሚያዝያ 23, 2012 ዓ/ም
301👍98🔥19🤩13😱7🎉7👎5
⌛️ ለአጭር ጊዜ ተራዝሟል!

በአብዛኞቻችሁ ጥያቄ እና የነበረውን የባንክ ኔትወርክ መቆራረጥ ከግምት ውስጥ በማስገባት ለአጭር ጊዜ ማለትም እስከ ዓርብ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም  ምሽት 6:00 ሰዓት ድረስ፤ የፀደይ ቅናሽ መራዘሙን ልናሳውቅ እንወዳለን። አጋጣሚው እንዳያልፋችሁ!

🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
  -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%
  -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%
  -  የህሊና ውቅር ጥቅል                 14%
  -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

🔘 የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
ወደ ሃያል ሂደት
10%

  - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል            12%
- ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል                14%
 - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

📌 ማሳሰቢያ፡
      ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
55👍53😁29🤩16🎉8👎5😢1
Live stream started
#HappeningNow

የለውጥ ትውልድ የስምንት ዓመት ፕሮጀክት የማስጀመርያ ፕሮግራም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።
70👍30🤩11🔥7🎉7