Breakthrough Trading S.C ®
54.6K subscribers
8.23K photos
272 videos
94 files
2.31K links
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Breakthrough Trading S.C ®
🎁 የፀደይ ቅናሽ! ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ  መሆኑን እንገልፃለን። 🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡           -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%          -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%          -  የህሊና ውቅር ጥቅል              …
🚨 NOTICE!

ቅናሽን አሰመልክቶ!

1- ከቅናሽ በፊት የገዛችሁትን  E-pin እስከ ዛሬ ሌሊት 6:00LT ድረስ ይመዝገቡ ይህ ካልሆነ የገዛችሁት E-pin አገልግሎት የሚሰራው የቅናሽ ጊዜ ሲያበቃ ይሆናል።

2- ቅናሽ የምትዙ/የገዛችሁ system ላይ መመዝገብ የምትችሉት  ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT ጀምሮ ይሆናል።
60👍49🔥8😢4🎉4
Forwarded from FIKER ASKUALA SCHOOLS
ልጆቻችን ዛሬ በእርሻ ቦታቸው ላይ በባለሞያ ተደግፈው  ዘር ዘርተዋል
   በዛሬው ተግባራቸው ውስጥ
1.በቀጣይነት ከዘር ጀምሮ እስከ እድገት ይማሩበታል
2.ሀላፊነት ወስደው አንድ ነገር በመንከባከብ ማሳደግን መንከባከብን ይማሩበታል
3.ከተፈጥሮ ጋር በማሳለፍ ከተፈጥሮ ይማሩበታል
  
    ተፈጥሮ ራስዋ ታስተምራለች

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala    
http://www.fikeraskuala.com
አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
53👍13🎉8🔥2😁2
🔄 UPDATE

📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና


📍በባሕርዳር  በRahnile Hotel, Palm Palace Hotel and Jacaranda Hotel

📅   ጥቅምት 23፣ 24 እና 25/2016
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ (work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍238🎉2👎1
ዘወትር ሐሙስ በሁሉም ቅርንጫፋ ቢሮዎቻችን ሲሰጥ የነበረው የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ ዛሬ ባለመኖሩ፤ ይህንንም በወቅቱ ሳናሳውቅ በመቅረታችን ይቅርታ እንጠይቃለን።
👍55😁167👎7😱1
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት ስልጠና

📍በድሬዳዋ ከተማ፤ ቢካፒታል ሆቴል

📅   ጥቅምት 30 - ሕዳር 2/2016 ዓ.ም
        ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
    
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ (work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
40👍25🔥7😁3🎉2👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#GeneralMeetingRecap

Unforgettable Moments from our General Meeting at Ethiopia Skylight Hotel! 🎥🌟

Full video SOON!
🤩3124👎10👍7🔥4🎉4
የፍቅር አስኳላ ዶክመንተሪ በኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን ዛሬ ጥቅምት 23 2016 ምሽት 1:00 ሰአት ላይ ስለሚታይ እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዛችዋል።

ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!

ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala    
http://www.fikeraskuala.com

አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
58👍21🎉10
🎁 የፀደይ ቅናሽ! 3 ቀን ብቻ!

ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ  መሆኑን እንገልፃለን።

🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
          -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%
         -  የህሊና ውቅር ጥቅል                 14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

🔘 የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
         - ወደ ሃያል ሂደት                                  10%
         - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል            12%
        - ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል                14%
        - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

📌 ማሳሰቢያ፡
      ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍3814🤩8
🔊 አስደሳች ዜና ለብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ነባር ባለአክሲዮኖች በሙሉ!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለነባር ባለ ባለአክሲዮኖች ብቻ ፤ የአንድ አክሲዮን ዋጋ በ1000ብር ለመሸጥ አስፈላጊውን ዝግጅት እያጠናቀቀ ይገኛል። ለዚህም ዝግጁ እንድትሆኑ በታላቅ ደስታ እየገለጽንልዎ፤ ትንሹ አክሲዮን መግዛት የሚቻለው 50 አክሲዮን መሆኑን ልናሳውቅዎ እንወዳለን።

ዝርዝሩን ሽያጭ በሚጀመርበት ቀን የምናሳውቅ መሆኑ እንገልጻለን።


ህብረታችን፦
በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍5517🎉4🤩4😢3
የመጀመሪያው ቅን መድረክ በድሬ ዳዋ ዛሬ ተጀምሮአ
👍102🔥1610🤩10😢3