#HAPPENINGNOW
የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ሲሆን፤ የቦርድ ስብሳቢ የሆኑት አ/ቶ ነፃነት ዘነበ (ኢፕኖቴራፒስት) ለመላተ ጉባኤው የአንድ ዓመት ሪፖርተር አቅረበዋል እንዲሁም እየተነሱ ላሉት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።
የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ሲሆን፤ የቦርድ ስብሳቢ የሆኑት አ/ቶ ነፃነት ዘነበ (ኢፕኖቴራፒስት) ለመላተ ጉባኤው የአንድ ዓመት ሪፖርተር አቅረበዋል እንዲሁም እየተነሱ ላሉት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።
🎉72❤47👍39🔥11😁8🤩7👎1
#Congratulation
ከምርጥ መሪዎቻችን እና ገፅታ ገንቢዎቻችን መካከል ሄኖክ ሀይሉ የNTB ደረጃ በመቀላቀልህ እንኳን ደስ ያለህ!
የበለጠ ስኬትን እንመኝልሀለን!
=== Alpha our State for Significance!===
📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch

❤127👍48🎉30🤩12🔥10😱3👎2
📎 አዲስ የተመረጡ የቦርድ አባላት
በትላንትናው ዕለት በነበረው የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ4ኛው መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ ዘጠኝ የቦርድ አባላትን መላተ ጉባኤው በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
አዲስ የተመረጡ የቦርድ አባላት ስም ዝርዝር:
1. አ/ቶ ሲሳይ ምህረት
2. ዶ/ር ዮሴፍ ነጋሲ
3. ዶ/ር እውነቱ ኃይሉ
4. አ/ቶ ሰለሞን ወ/ገብርኤል
5. አ/ቶ ነፃነት ዘነበ
6. ወ/ሪት ሜሮን አበበ
7. ደ/ር ሀና የሺንጉስ
8. ዶ/ር ንጉስ ለገሰ
9. አ/ቶ ኢሳያስ ቡልቶ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

👍99❤42🎉15🤩13👎4😢4🔥3😁3
በቦሌ ቅርንጫፍ ሲሰጥ የነበረው የልምድ ግንባታ እና ሀያል ሂደት እና የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና በመንገድ መዘጋት ምክንያት ነገ ሐሙስ የማይኖር መሆኑን፤ ነገረ ግን ቅዳሜ የሚቀጥል መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍Addis Ababa, Bole Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
👍53👎5🎉3❤2
👍182❤58🎉17🤩10👎5😁3😱3
📎 የሶስት ቀን የሀያልሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና
📍በባሕርዳር በRahnile Hotel እና Palm Palace Hotel
📅 ጥቅምት 23፣ 24 እና 25/2016
ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ
መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት የተግባር መጽሀፍ (work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN Agent በመቀበል ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
📍በባሕርዳር በRahnile Hotel እና Palm Palace Hotel
📅 ጥቅምት 23፣ 24 እና 25/2016
ዓርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ
መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት የተግባር መጽሀፍ (work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN Agent በመቀበል ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
👍36🎉30❤14🔥4🤩4👎2
📎 LEENJII ADEEMSA CIMAA GUYYAA SADIIF (3)
📍NAQAMTEE - HOTEELA SEENAAF
Afaan Oromoo
📅 Onk.23, 24, 24/2016
Jimaata, Sanbata duraa fi Sanbata Guddaa
Saganticha irratti hirmaachuu kan danda'aan dursanii galmee isaanii namoota Xumuraanii fi Leenjichi utuu hin kennamiin guyya lama dursanii karaa Telegiraamii yookiin Qaamaan argamanii galma'aan qofa.
Guyyaan leenjichaa utuu hin ga'iin dura Kitaaba gochaa (Work book) keessan karaa Ispoonseera yookiin karaa E-PIN Agent akka fudhattanii dhuftan isin beeksiifna.
=== ALFAAN MILKAA'INA KEESSANIIF SHORA OLAANAA QABA!!! ===
📍Finfinnee, Boolee, Waradaa 3, Gamoo Alemnesh Pilaazaa, Darbii 6ffaa

❤36👍23🎉10👎1
የፍቅር አስኳላ የምርቃት ፕሮግራም በዛሬው ዕለት በፍቅር ካምፖስ በደማቅ ሁኔታ አልፏል።
ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!
ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com
አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
ፍቅር አስኳላ የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!
ለበለጠ መረጃ/
0905272829/0979991198/0913284724
https://t.me/fikeraskuala
http://www.fikeraskuala.com
አድራሻ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤ የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ።
❤123👍56🤩10🎉9🔥7😢2😁1
🎁 የፀደይ ቅናሽ!
ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ መሆኑን እንገልፃለን።
🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
- ሃያል ሂደት ጥቅል 10%
- ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- የህሊና ውቅር ጥቅል 14%
- የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
🔘 የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
- ወደ ሃያል ሂደት 10%
- ወደ ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል 14%
- ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
📌 ማሳሰቢያ፡
ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ መሆኑን እንገልፃለን።
🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
- ሃያል ሂደት ጥቅል 10%
- ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- የህሊና ውቅር ጥቅል 14%
- የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
🔘 የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
- ወደ ሃያል ሂደት 10%
- ወደ ልምድ ግንባታ ጥቅል 12%
- ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል 14%
- ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል 16%
📌 ማሳሰቢያ፡
ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
👍117🤩31❤20🔥19🎉10😱7👎5
📃 አዲስ የተመረጡት የቦርድ አባላት የመጀመርያ ስብሰባ!
አዲስ የተመረጡት የቦርድ አባላት በትላንትናው ዕለት ማክሰኞ 20/02/2016 ዓ.ም የመጀመርያ ስብሰባቸውን አድርገዋል። በስብሰባው ላይም በቀጣይ በድርጅቱ ዋና ዋና አቅጣጫዎች እና የነባር ባለአክሲዎኖችን ተጠቃሚነት ላይ ተወያይተዋል
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
አዲስ የተመረጡት የቦርድ አባላት በትላንትናው ዕለት ማክሰኞ 20/02/2016 ዓ.ም የመጀመርያ ስብሰባቸውን አድርገዋል። በስብሰባው ላይም በቀጣይ በድርጅቱ ዋና ዋና አቅጣጫዎች እና የነባር ባለአክሲዎኖችን ተጠቃሚነት ላይ ተወያይተዋል
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
+251943120133 Adama Branch
👍56❤13🔥6🎉4
Breakthrough Trading S.C ®
🎁 የፀደይ ቅናሽ! ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ መሆኑን እንገልፃለን። 🔘አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡ - ሃያል ሂደት ጥቅል 10% - ልምድ ግንባታ ጥቅል 12% - የህሊና ውቅር ጥቅል …
🚨 NOTICE!
ቅናሽን አሰመልክቶ!
1- ከቅናሽ በፊት የገዛችሁትን E-pin እስከ ዛሬ ሌሊት 6:00LT ድረስ ይመዝገቡ ይህ ካልሆነ የገዛችሁት E-pin አገልግሎት የሚሰራው የቅናሽ ጊዜ ሲያበቃ ይሆናል።
2- ቅናሽ የምትዙ/የገዛችሁ system ላይ መመዝገብ የምትችሉት ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT ጀምሮ ይሆናል።
ቅናሽን አሰመልክቶ!
1- ከቅናሽ በፊት የገዛችሁትን E-pin እስከ ዛሬ ሌሊት 6:00LT ድረስ ይመዝገቡ ይህ ካልሆነ የገዛችሁት E-pin አገልግሎት የሚሰራው የቅናሽ ጊዜ ሲያበቃ ይሆናል።
2- ቅናሽ የምትዙ/የገዛችሁ system ላይ መመዝገብ የምትችሉት ከዛሬ ሌሊት 6:00 LT ጀምሮ ይሆናል።
❤60👍49🔥8😢4🎉4